www.maledatimes.com - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

<... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው...>

By   /   September 29, 2014  /   Comments Off on <... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው...>

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 27 Second

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-092814-100515

የህብርሬዲዮ  መስከረም 18  ቀን2007 ፕሮግራም

ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳንለብርሃነ መስቀሉ በሰላምአደረሳችሁ!

 <… በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው…>

  አቶ ተስፋሁን አለምነህ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ በጋምቤላ እየተካሄደ ስላለው የዘር ማጥፋት ወንጀል በስፍራው ሄደው ያዩትን እማኝ በማድረግ ጠይቀናቸው  ከሰጡን ቃለ ምልልስ   የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

<<…ኪንታሮት  ብቻ ሳይሆን የፊንጢጣ ኪንታሮት መነሻው ….ዘመናዊ ሕክምና ከተደረገ ነሁዋላ ይተካል የሚባለው…>>

ዶ/ር ኤፍሬም መኮንን ከአትላንታ ስለ ኪንታሮት በሽታ መንስኤውና መፍትሄው ካደረግንላቸው  ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

የአሜሪካው ፕ/ት ኦባማ የመንን አስመልክቶ የተናገሩትና ወደ ቀውስ እያመራች ያለችው የመን (ልዩ ዘገባ)

የብጽዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና የዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እናየሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ አባል የመስቀል በዓልን በማስመልከት የሰጡት ቡራኬ

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በጋምቤላ ግድያው አልቆመም የሟቾች ቁጥር 521 መድረሱ ተገለጸ

በአካባቢው የተነሳው ግጭት መንስዔ የወያኔ አገዛዝ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ሴራ ውጤት መሆኑ ተመለከተ

መኢአድ በጋምቤላ በአማራው ላይ የተወሰደውን የዘር ማጥፋት እርምጃ በቀላሉ እንደማያልፈው ገለጸ

የግብጽ ሚ/ር የአባይን ግድብ መጎብኘታቸው ከኢትዮጵያ ጋር ተስማምተናል ማለት አይደለም አሉ

በዝዋይ እስር ላይ የሚገኘው አበበ ቀስቶ ጆሮው በከፍተኛ ሁኔታ ታሞ ሕክምና መከልከሉን ይፋ አደረገ

አቶ አሰገደ ገ/ስላሴን ጨምሮ ከአረና የተባረሩ አባላት አንድነትን መቀላቀላቸው ተሰማ

በርካታ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ አስገብቷል የተባለው ግለሰብ የመጨረሻ የፍ/ቤት ውሳኔ ሊሰጠው መሆኑ ተዘገበ

ሱዳን ውስጥ የክርስትና ዕምነትሽን ካልቀየርሽ በሚል የግርፋትና የስቅላት የፍ/ቤት ውሳኔን በጸጋ የተቀበለችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሽልማት አገኘች

ሌሎችምዜናዎችአሉ

(ህብርንከዘሐበሻ፣አፍሮአዲስድህረገጾችእናበሌሎችምያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውምቀንበስልክለማዳመጥ 2139924347ይደውሉ)ነ

Hiber radio Las Vegas ይህህብርሬድዮ _የወቅታዊመረጃምንጭነው።ህብርሬድዮበአቤኔዘርኮሙኒኬሽንሴንተርእየተዘጋጀ ከላስቬጋስከተማ፣ዘወትርዕሁድበአካባቢውሰዓትአቆጣጠርከምሽቱ 6፤30 ሰዓትእስከ 8  ሰዓትበ1340 ኤ.ኤም የአየርሞገድያዳምጡ።በቀጥታበስልክለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወልብቻበቂነው።

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on September 29, 2014
  • By:
  • Last Modified: September 29, 2014 @ 9:13 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar