0
0
Read Time:18 Second
በአለም በዘረኝነታቸው የሚታወቁት ጀርመኖች የፖሊስ ሰራዊቶቻቸው ስደተኞችን በሰንሰለት በማሰር ሰበአዊ መብታቸውን በመግፈፍ ከፍተኛ ስቃይ የሚያድርሱባቸውን የቪዲዮ ፊልም ከአርቲ መለቀቁ ሁሉንም ሰዎች አስደንግጦአል ። የዚህ አይነቱ ስቃይ በባርነት ዘመን የቀረ የሰዎች አያያዝ ቢሆንም ዛሬም ጀርመኖች ይህንን ይደግሙታል ።ከመላው አለም ወደ አውሮጳ የሚጎርፉትን ስደተኞች ወደ ጀርመን ድንበር ሲገቡ የሚደረግላቸው ሰበአዊ ጥበቃ እንደ ውሻ አስሮ በማሰቃየት መሆኑ ስደተኝነትን ምን ሊያደርሰው እንደሚችል መገመት አያዳግትም !
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating