የፍትህ መጓደል እና የቴዲ አፍሮ የሰቆቃ ጉዞ

በዘላለም ገብሬ ዛሬ ምንም ባልታሰበ እና ባልተጠበቀ ጊዜ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቀረጥ ክፍያ በማጭበርበር ተከሰሰ የሚል አደናጋሪ ወሬ ሰማን እና ምን አለብቶት የሚል ሆኖብን ታዲያ ይህ የክስ መዝገብ እንዴት ዛሬ ሊታይ ቻለ የሚለውን ዙሪያ ጥምጥም ለማየት ለመዳሰስ ሞክረን ቀደም ካሉት አንዳንድ መጣጥፎች እና የቴዲን መዝገብ አስመልክቶ ምን ተካሂደው ነበር የሚለውን የመኪና አደጋውን ሂደት ምን ይመስል … Continue reading የፍትህ መጓደል እና የቴዲ አፍሮ የሰቆቃ ጉዞ