www.maledatimes.com አበበ ተካ አሞኛል ብዬ ባልልም የሚል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ የባለቤቱን መለየት በዜማው ገልጾታል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አበበ ተካ አሞኛል ብዬ ባልልም የሚል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ የባለቤቱን መለየት በዜማው ገልጾታል

By   /   October 15, 2014  /   Comments Off on አበበ ተካ አሞኛል ብዬ ባልልም የሚል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ የባለቤቱን መለየት በዜማው ገልጾታል

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 7 Second

ድምጻዊ አበበ ተካ ባሳለፍነው ወር መጀመሪያ አካባቢ ለዘመናት የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ማጣቱን በሰይፉ ፋንታሁን ሾው ላይ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን በከፍተኛ ደረጃ ህብረተሰብን አስደንግጦ ነበር ።
በ1986 አመተ ምህረዳንቺ አላየሁም በዚህች ምድር ላይ እናፍቅሻለሁ በይ እንተያይ እያለ በማዜም የልብ ፍቅረኛውን መራቅ ያንጎራጎረላት እና በወቅቱ የኪነጥበባትን ሽልማት ካገኘ በኋላ የሚያፈቅራትን ወይዘሪት ለማግኘት ስደትን የመረጠው ድምጻዊ አበበ ተካ ከብዙ ልፋት እና ድካም በኋላ ከሚወዳት ፍቅረኛው ጋር ለመገናኘት በቅተው ነበር ። ከዚያም ቤተሰብ መስርተው የ3 ልጆች አባት እና እናት በመሆን ህይወታቸውን በፍቅር ሲመሩ ቆይተዋል ።ሆኖም ግን ባልተጠበቀ ሁኔታ የቤተሰባቸው ፍቅር በአጭር እንዲቋጭ የሚያደርግ አቅጣጫ ላይ እንደደረሱ ታዲያስ አዲስ ዘግቦ ነበር ከዚያም በሶሻል ኔትወርኮች በመሰራጨቱ እውነት መሆኑን ለማጣራት አልተቻለም ነበር ዛሬ ግን አበበ ተካ በራሱ አንደበት የመለየቱን ሚስጥር አቀንቅኖታል ። መለየቱንም ባይፈልገውም ባለችው መንገድ ሊቀበለው ወስኖአል ።የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ግን ይህንን ፍቅር የተሞላበት ትድር ተመልሶ ነፍስ እንዲዘራበት ምኞታችን ሲሆን የድምጻዊ አበበ ተካ ባለቤት ይህንን ከግምት በማስገባት ችግሩን ትፈታዋለች ብለን እናስባለን ። በጋራ ላፈሯቸው ልጆች የእድገት ጤናማነት ሲባል እና የቀድሞ የፍቅር ጉዞአቸውን አስመልክቶ እንደገና እንዲጣመሩ ስንመኝ ለሁለቱም የእግዚአሄር ምህረት እና አስታራቂነት ይደርባቸው እያልን እንጸልያለን።

Abebe Teka with his wife

Abebe Teka with his wife

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on October 15, 2014
  • By:
  • Last Modified: October 15, 2014 @ 10:43 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar