0
0
Read Time:33 Second
የዛሬ ፩፬ አመታት በሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ አዘጋጅነት የተጀመረው የታላቁ ሩጫ ተጀመⶂል ።
በአሁን ሰአት የተጀመረው ይሄው ሩጫ ታላላቅ ሩጫ የሚያከናውኑ አትሌቶች ይሳተፉበታል ከዚያም ባሻገር ፬፼ የሚሆኑ ተሳታፊዎችም ይገኙበታል ። የዚህን ሩጫ በክብር እንግድነት በመገኘት መክቻውን ያከናወኑትታ አቶ አባ ዱላ ገመዳ መሆናቸውን የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ዘግⶅል ።
በሁሉም እድሜ ክልል የሚገኙትን ተሳታፊዎችን ያቀፈው ይሄው ውድድር ከጊዜ ወደጊዜ ሰፋ እያለ በመምጣቱ ብዙ የመሻሻል ሁኔታዎችን ማመቻቸቱ ተገልጾል። ሆኖም ግን በተለያዩ አጋጣሚዎች የሰዎችን መተፋፈግገና መጋፋትን ለአቅመ ደካማዎች ከባድ መሆኑን ከግንዛቤ ካለማስገባት የሚደረገው የደረጃዎችን አለመከፋፈል ብዙሃኑን አስቸጋሪ ሆኖባቸዋል ።
በቀዳሚነት ላይ ተሰልፈው የሚገኙት ሮጮች ከተሰመረበት መስመርረንዳያልፉ የቆሙትን የመከላከያ ፖሊሶችንነንዳዳገትውቸው ተጠቁⶁአል ። እንደዚህ አይነቶች ለህጻናትና ለጎልማሳዎች አስቸጋሪ የሆነውን የግፊያ ሁኔታ ወደ ፊት እንዲስተካከል ሲሉ የማለዳ ታይምስ ዘጋቢዎች ከስፍራው ጠቁመዋል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating