www.maledatimes.com አብዮት አደባባይ እንገናኝ ስንል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አብዮት አደባባይ እንገናኝ ስንል

By   /   December 1, 2014  /   Comments Off on አብዮት አደባባይ እንገናኝ ስንል

    Print       Email
0 0
Read Time:55 Second

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ተስፋሁን አለምነህ
የታመቀ ብሶታችን የምንተነፈስበት ብቻ ስለማይሆን፡፡
የጭቆና ቀንበር አሽቀጥረን ጥለን ነጻነታችን መጎናጸፍ ስለምንፈልግ፡፡
በለቅሶ ፖለቲካ ወያኔ ስለማይወገድ፡፡
የሰንደቃችን ጉዳይ የህልዉናችን ጉዳይ ስለሆነ ፡፡
የሀገራችን ዳር ድንበር እንደ ዳቦ እየተቆረሰ ስለሚሸጥ ፡፡
በዘራችን ብቻ በየደረስንበት ስለምንሳደድ ስለምንገደል
ዝም አልንም አላልንም ችግሩ ስለማይለቀን፡፡
የወያኔን ቡድን ማስወገድ ስለምንፈልግ
አብዮት ግድ ሆነብን፡፡ አብዮት አደበባይ ለመገናኘት ለመጭዉ እሁድ ቀጠሮ ያዝን ከዚህ በላይ ምን ምክንያት አለን የደርግ ስርዓት ናፋቂ ነፍጠኛ ሽብረተኛ እያሉ በማሰር እና በመግደል ስልጣን ማራዘም እንደማይቻል ልናስተምራቸዉ፡፡
እየወደቁም ማሸነፍ እንዳለ ልናሳያቸዉ፡፡ አብዮት አስፈለገን
አዉቀን ነዉ የገባነዉ እስር እንዳለ እናዉቃለን ሞት እንዳለ እናዉቃለን ሆኖም ግን ሞቶ ማሸነፍም ቸቸ እንዳለ አንጠራጠርም፡፡
በኢትዮጵያችን የሚሰሰት ነገር ስለለን ሞትንም ቢሆን በደስታ እየሳቅን እንቀበለዋለን፡፡ ጠላቶቻችን እኛን በማሰር በመግደል ለዉጡን ማስቆም በጭራሽ አይችሉም፡፡ እኛ እኮ ብዙ ሚሊዎኖች ኢትዮጵያዊያን ነን፡፡ ማን ነበር ባንድ ወቅት የወያኔ አንበል ቢጤ የነበረ አሁን ከአይናችን ገለል ያለዉ ያ የብዙሃን ደም በእጁ ያለዉ ያ ፕሮፌሰርን አስር የሰዋቸዉ ስስስስስስስሰ ጦርነት መስራት እንችላለን ያለ
እኛ አብዮት መተግበር እንችላለን፡፡ አብዮቱን ያዘጋጁት እማ የፋሽስት ዲቃላ ባንዳዎች ናቸዉ፡፡ ኢትዮጵያዊነታችን ሲፈታተኑት ሲገድሉን ሲያስሩን ሲያሳድዱን ከርመዉ ለ አብዮት አዘጋጁን፡፡ እኛ ደግሞ አብዮት ተግብረን ነጻነጻችን እንጎናጸፋለን፡፡ አበቃ አብዮት አደባባይ እንገናኝ ፡፡ ከቻሉ ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማሪያምም ይገኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስተር የሚለዉ በቅንፍ ይቀመጥ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on December 1, 2014
  • By:
  • Last Modified: December 1, 2014 @ 6:20 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar