ስለ ጠቅላዠሚንስትሠአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ደሳለአያáˆá‰°á‰£áˆ‰áŠ“ á‹«áˆá‰°áŠáŒˆáˆ© áŠáŒˆáˆ®á‰½ – በቀድሞ ተማሪያቸዠዕá‹á‰³
I. መáŒá‰¢á‹«á¡- የጠቅላá‹Â ሚንስተሠአቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆÂ ደሳለáŠÂ á‹«áˆá‰°áŒ በቀና ያáˆá‰³áˆ°á‰  ወደስáˆáŒ£áŠ•Â መáˆáŒ£á‰µÂ ብዙዎችን
ያስገረመ ጉዳá‹Â ሲሆን á‹áˆ…ንንáˆÂ ተከትሎ የዚች ሃገሠጉዳá‹Â ያገባኛሠያሉ ብዙ áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½á£á‹¨á–ለቲካ á“áˆá‰²á‹Žá‰½á£Â የሲቪáŠÂ ማሀበራት እና ሌሎችሠየሳቸá‹Â ሹመት ለሃገሪቱ ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን እንደሚችáˆáŠ“ áˆáŠ“áˆá‰£á‰µáˆÂ áˆáŒ£áˆª ለዚች ሃገáˆÂ ለá‹áŒ¥Â ያስቀመጣቸá‹Â ሊሆኑ áˆáˆ‰Â እንደሚችሉ ተስá‹Â አድáˆáŒˆá‹á‰£á‰¸á‹‹áˆá¡á¡ እኔሠከáŠá‹šáˆ… ወገኖች አንዱ áŠáŠá¡á¡
ስለ ጠቅላዠሚንስተሠኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ደሳለአበተለያዩ ድህረገጾችና ጋዜጦች ብዙ የተባሉና የተጻበሲሆን አብዛኞቹ የሳቸá‹áŠ• በጎና ጥሩ ጎኖች የሚዳሰሱ ናቸá‹á¡á¡ ከዚህሠመካከሠሰá‹á‹¨á‹áŠ• ጥሩ ሃá‹áˆ›áŠ–ተኛናᣠáˆáˆáˆ€ እáŒá‹šáŠ ብሔáˆÂ ያላቸá‹á£ የመáˆáŠ«áˆ ስáŠáˆáŒá‰£áˆ ባለቤትᣠቅንና ተንኮሠየሌለባቸá‹á£ ጥሩ አስተማሪና አስተዳዳሪ የáŠá‰ ሩᣠቤተሰባቸá‹áŠ•Â የሚወዱና የሚያከብሩᣠሰá‹áŠ• የማá‹áŒŽá‹±á£ áˆáŠ•áˆ አá‹áŠá‰µ ሱስ የሌለባቸá‹áŠ“ ሙስናን የሚጸየበወዘተ… የሚሉ ናቸá‹á¡á¡
እኔሠከሞላ ጎደሠበáŠá‹šáˆ… የሰá‹á‹¨á‹ ባህሪያቶች እና ገለጻዎች እስማማለáˆá¡á¡
ከዚህሠበተጨማሪ ሰሞኑን በá‰áˆá‰¹áŠ• ጋዜጣ እና በቪኦኤ ራዲዮ ጣቢያ በአáˆá‰£ áˆáŠ•áŒ የá‹áˆƒ ቴáŠáŠ–ሎጂ ኢንስቲትዩት (አáˆáŠ• አáˆá‰£ áˆáŠ•áŒ ዩንቨáˆáˆµá‰²) áˆáˆˆá‰µ የቀድሞ የስራ ባáˆá‹°áˆ¨á‰¦á‰»á‰¸á‹ (መáˆáˆ…ራን የáŠá‰ ሩት ዶáŠá‰°áˆ ዮሴáና ዶáŠá‰°áˆ ስለሺ በቀለ) እና አንድ የቀድሞ ተማሪ (አቶ ኤáˆáˆšá‹«áˆµ) ስለዚሠጉዳዠአስተያየታቸá‹áŠ• ሰጥተዋáˆá¡á¡ እáŠá‹šáˆ…ሠአስተያየቶች ስለ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ጠንካራና በጎ ጎኖች የሚያወሱ ሲሆኑ አáˆáŠ•áˆ የዚህ á…ሑá ጸáˆáŠ ከሞላ ጎደሠበተሰጡት አስተያየቶች á‹áˆµáˆ›áˆ›á‰£á‰¸á‹‹áˆá¡á¡
እንደማንኛá‹áˆ ዜጋ እና የáˆáˆ³á‰¸á‹ የቀድሞ ተማሪ በአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ሹመት እኔሠበበኩሌ ከመገረáˆáˆ አáˆáŒÂ ከተደሰቱና የለá‹áŒ¥ áŒáˆ‹áŠ•áŒáˆ ከተያቸዠወገኖች á‹áˆµáŒ¥ አንዱ áŠáŠá¡á¡ ከባለሙያáŠá‰³á‰¸á‹áˆá£ የአካደሚ ሰá‹Â ከመሆናቸá‹á£ በቅáˆá‰¥áˆ ቢሆን በá–ለቲካá‹áŠ“ በመንáŒáˆµá‰µ ስáˆáŒ£áŠ• ከáŠá‰ ራቸዠተሳትᎠእና áˆáˆá‹µ እንዲáˆáˆ  ከባáŠáŒáˆ«á‹áŠ•á‹³á‰¸á‹ /Background/ አንጻሠá‹á‰ºáŠ• ሃገሠሊመሩᣠሰላሠእና ለá‹áŒ¥ ሊያመጡና ሊያሳድጉ á‹á‰½áˆ‹áˆ‰ ብዬ
ተስዠአደáˆáŒ‹áˆˆáˆá¡á¡Â ከዚህሠአንጻሠá‹áˆ…ንን ጹሑá በዚህ ሰዓት መጻá አáˆáˆáˆˆáŠ©áˆ áŠá‰ áˆá¡á¡ áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• በáˆá‹•áˆ«á‰¡ ዓለáˆáˆ እንደተለመደዠአንድ መሪ ወደስáˆáŒ£áŠ• ሲመጣ ለዚያá‹áˆ የዘጠና ሚሊዮን ህá‹á‰¥ መሪ ቀáˆá‰¶ እያንዳንዱ በጎና ደካማ ጎን ከáˆáŒ…áŠá‰µ ጀáˆáˆ®Â አስተዳደጉና ገጠመኙ ባህሪና የሥራ á€á‰£á‹ በአጠቃላዠየህá‹á‹ˆá‰µ ታሪኩ በደንብ ተደáˆáŒŽ እንደሚዳሰስና ትንተና እንደሚሰጥበት እናá‹á‰ƒáˆˆáŠ•á¡á¡
እኔሠየዚህ ጽሑá ጻáˆáŠ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆáŠ• ከ1985-1989 á‹“.ሠለአáˆáˆµá‰µ አመታት ያህሠበተማሪáŠá‰µ የማá‹á‰ƒá‰¸á‹Â ስሆን ከላዠከዘረዘáˆáŠ³á‰¸á‹ በብዙ ሰዎች ከተባሉት በጎ ጎኖች á‹áŒ ያሉትን እና በተለያዩ ሚዲየዎች ብዙ á‹«áˆá‰°áŠáŒˆáˆ©á‰µáŠáŠ“ ያáˆá‰°á‰£áˆ‰á‰µáŠ• ለመጻá እወዳለáˆá¡á¡Â II. የአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ወደ አካዳሚአስáˆáŒ£áŠ• አመጣጥá¡- አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ የáˆáˆˆá‰°áŠ› ዲáŒáˆªá‹«á‰¸á‹áŠ• በ1984 á‹“.ሠከáŠáˆ‹áŠ•á‹µ ታáˆá’ሠ/Tampere/ ዩኒቨáˆáˆµá‰² በá‹áˆƒáŠ“ አካባቢ (ሳኒተሪ) áˆáˆ…ንድስና /Water & Environmental (Sanitary) Engineering/ á‹á‹˜á‹ እንደተመለሱ በወቅቱ በአáˆá‰£ áˆáŠ•áŒ á‹áˆƒ ቴáŠáŠ–ሎጂ ኢንስቲትዩት ዲን በáŠá‰ ሩት እና በ1997 á‹“.ሠáˆáˆáŒ« ወቅት á‹°áŒáˆž የኢዴᓠሊቀመንበáˆÂ እና የቅንጅት á“áˆá‰² áˆ/ሊቀመንበሠበáŠá‰ ሩት በዶáŠá‰°áˆ አድማሱ ገበየሠረዳት ሬጅስትራሠሆáŠá‹ ተሹመዋáˆá¡á¡Â በዚያን ጊዜ የኢንስቲትዩቱ ሬጅስትራሠየáŠá‰ ሩት የስታስቲáŠáˆµ áˆáˆ©á‰… የሆኑት አቶ የማአናቸዠ(አáˆáŠ• በሕá‹á‹ˆá‰µ የሉáˆ)á¡á¡
እንደ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ በተመሳሳዠጊዜ የáˆáˆˆá‰°áŠ› ዲáŒáˆªá‹«á‰¸á‹áŠ• ከእንáŒáˆŠá‹ ሀገሠá‹á‹˜á‹ የመጡት አቶ አባቡ ተáŠáˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ (አáˆáŠ• ዶáŠá‰°áˆáŠ“ በደቡብ አáሪካ የሚኖሩ) እና አቶ ስለሺ በቀለ ( አáˆáŠ• ዶáŠá‰°áˆáŠ“ አáሪካ ህብረት á‹áˆµáŒ¥Â የሚሰሩ) በáˆáŠá‰µáˆ ዲንáŠá‰µ እና በáˆáˆáˆáˆáŠ“ ህትመት /Research & Publication/ አስተባባሪáŠá‰µ በቅደሠተከተáˆÂ ተሹመዋáˆá¡á¡ á‹áˆ… ሹመት በወቅቱ ረዳት ሬጅስትራሠለáŠá‰ ሩት ለአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ስላáˆá‰°á‹‹áŒ ላቸዠቅሬታን
áˆáŒ¥áˆ®á‰£á‰¸á‹‹áˆá¡á¡ አንድሠበትáˆáˆ…áˆá‰µ ደረጃሠሆአበሥራ áˆáˆá‹³á‰¸á‹ /Seniority/ ከማá‹á‰ áˆáŒ§á‰¸á‹ የሚያንሰ ሹመት ማáŒáŠ˜á‰³á‰¸á‹ ሲሆን ሌላዠደáŒáˆž የብሔሠአድáˆá‹Ž ተደáˆáŒŽá‰¥áŠ›áˆ በሚሠስሜት áŠá‹á¡á¡ ዶáŠá‰°áˆ አድማሱ የሚáˆáˆáŒ‹á‰¸á‹áŠ•áŠ“ የራሱን ብሔሠተወላጆች (አማራ) ሲሾሠእኔ ከደቡብ አካባቢ ስለሆኩ ጎደቶኞሠበሚሠስሜት መሆኑ áŠá‹á¡á¡ ከዚያን ጊዜ ጀáˆáˆ® አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ዶáŠá‰°áˆ አድማሱ ከኢንስቲትዩቱ የሚáŠáˆ³á‰ ትን መላና ዘዴ á‹áˆáˆáŒ‰ áŠá‰ áˆá¡á¡
በኋላሠበታህሳስ ወሠ1985 á‹“.ሠበወቅቱ የተ.መ.ድ ዋና á€áˆáŠ የáŠá‰ ሩት ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሪ ወደ ኢትዮጵያ መáˆáŒ£á‰µÂ ተከትሎ በመላዠሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨáˆáˆ²á‰²á‹Žá‰½ በተáŠáˆ³á‹ የተማሪዎች አመጽ ዶáŠá‰°áˆ አድማሱ አመጹን á‹°áŒáˆáˆƒáˆ እና አበረታተሃሠበሚሠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ከዲንáŠá‰±áŠ“ ከሃላáŠáŠá‰± ተንስቷáˆá¡á¡ አመጹን ከማá‹á‹°áŒá‰ ተማሪዎች ኢንáŽáˆáˆœáˆ½áŠ•Â በመá‹áˆ°á‹µáŠ“ ለደህáŠáŠ•á‰µáŠ“ á–ሊስ አካላት በማቀበሠ(ዶáŠá‰°áˆ አድማሱ ለአንድ ቀን ታስሮ áŠá‰ áˆ) ዶ/ሩ ከቦታዠእንዲáŠáˆ³áŠ“
እንዲባረሠያደረጉት አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ እና በወቅቱ የኢንስቲትዩቱ አስተዳደáˆáŠ“ á‹á‹áŠ“ንስ ኃላአየáŠá‰ ረ አንድ የህወሀት አባሠናቸá‹á¡á¡
በዶáŠá‰°áˆ አድማሱ áˆá‰µáŠ በወቅቱ áˆáŠá‰µáˆ ዲን የáŠá‰ ሩት አቶ አባቡ ተጠባባቂ ዲን ሆáŠá‹ ሲሾሙ አቶ ሃለማáˆá‹«áˆ á‹°áŒáˆžÂ áˆáŠá‰µáˆ ዲን ሆኑá¡á¡áŠ áˆáŠ• የአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ዋናዠየስáˆáŒ£áŠ• áŒáˆá‰ ጣ ሴራ á‹áŒ€áˆáˆ«áˆá¡á¡ አቶ አባቡ ለትáˆáˆ…áˆá‰³á‹ŠÂ ወáˆáŠáˆ¾á• ወደ እንáŒáˆŠá‹ ሃገሠበሄዱበት ጊዜ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ በሰሜን ኦሞ ዞን እና በáŠáˆáˆ‰ ባለስáˆáŒ£áŠ“ትና á‰áˆá የá–ለቲካ ሰዎች በመታገዠእሳቸዠየአካባቢዠብሔሠተወላጅ እያሉ እንዴት የሌላ ብሔሠ(አማራ) ሰዠስáˆáŒ£áŠ• á‹á‹á‹›áˆ
ብለዠሎቢ /Lobby/ በማስደáˆáŒáŠ“ በተደረገ ማáŒá‰£á‰£á‰µ ወ/ሮ ገáŠá‰µ ዘá‹á‹´ (በወቅቱ የትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስትáˆ) አቶ አባቡን በማá‹áˆ¨á‹µ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆáŠ• የኢንስቲትዩቱ ዲን á‹«á‹°áˆáŒŽá‰¸á‹‹áˆá¡á¡ á‹áˆ…ሠየሆáŠá‹ አቶ አባቡ በá‹áŒª ሃገሠበáŠá‰ ሩበት ጊዜ ሲሆን ወደ ኢንስቲትዩቱ áŒá‰¢áˆ አንደተመለሱ ስብዕናቸá‹áŠ• በሚáŠáŠ« መáˆáŠ© በአንድ ቀን á‹áˆµáŒ¥ በኃላáŠáŠá‰µ á‹á‹˜á‹á‰µÂ የáŠá‰ ረá‹áŠ• መኪና እንዲያስረáŠá‰¡áŠ“ የዲኑን መኖሪያ ቤትሠለቀዠእንዲወጡ በቀደሞ áˆáŠá‰µáˆ‹á‰¸á‹ በአቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆÂ ታዘዠáŠá‰ áˆá¡á¡ á‹áˆ…ሠአቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ áˆáŠ• ያህሠሥáˆáŒ£áŠ• እንደሚወዱና ለሥáˆáŒ£áŠ• ጓጉተዠእንደáŠá‰ ሠያሳያáˆá¡á¡Â በáŠáŒˆáˆ«á‰½áŠ• ላዠአቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ á–ለቲከኛ ለመሆን ያሰቡትáˆá£ áŒáŠáŠ™áŠá‰µáˆ የጀመሩትᣠወደ á–ለቲካ á‹áˆµáŒ¥áˆ የገቡት በዚሠአጋጣሚ áŠá‰ áˆá¡á¡ á‹áˆ…ሠማለት ማለትሠበኢንስቲትዩቱ á‹áˆµáŒ¥ ያለá‹áŠ• የስáˆáŒ£áŠ• áትጊያ ለማሸáŠá እና ዲንáˆÂ ለመሆን ከáŠá‰ ራቸዠáላጎትና እሱንሠበድሠለመወጣት ከደቡብ á“áˆá‰² (ደኢህዴን) ድጋá ለማáŒáŠ˜á‰µ ብለዠáŠá‰ áˆá¡á¡Â
በተጨማሪሠየዞኑና የáŠáˆáˆ á–ለቲከኞች አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ የዲንáŠá‰±áŠ• ቦታ እንዲያገኙ በወቅቱ እጅጠከáተኛ ድጋá አድáˆáŒˆá‹áˆ‹á‰¸á‹‹áˆá¡á¡ ስለዚህ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆáŠ• á–ለቲካ á‹áˆµáŒ¥ ያስገባቸዠዋናዠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ እና ዛሬ ለደረሱበትሠትáˆá‰… ቦታ መáŠáˆ» የሆáŠá‹ á‹« የኢንስቲትዩቱ ዲን የመሆን áላጎታቸዠáŠá‰ ሠማለት á‹á‰»áˆ‹áˆá¡á¡
III. የአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ የአመራሠመንáˆáˆµÂ የኢንስቲትዩቱ ዲን ከሆኑ በኋላ ስáˆáŒ£áŠ“ቸá‹áŠ• በደንብ ለማደላደሠየሚáˆáˆáŒ“ቸá‹áŠ•áŠ“ የሚቀáˆá‰§á‰¸á‹áŠ• ሰዎች በተዋረድ á‹áˆ¾áˆ™áˆ áŠá‰ áˆá¡á¡ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ የá•áˆ®á‰´áˆµá‰³áŠ•á‰µ እáˆáŠá‰µ ተከታዠመሆናቸዠየሚታወቅ ሲሆን አባሠየሆኑበት ቤተáŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• áŒáŠ• ከዋáŠáŠžá‰¹ ወንጌላዊ አብያተáŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ“ት ለየት ያለና በሦስቱ ስላሴዎች የማያáˆáŠ• የኢትዮጵያ ሃዋáˆá‹«Â (Apostolic) ቤተáŠáˆáˆµá‰²áŠ• (በተለáˆá‹¶ only Jesus የሚባሉት) áŠá‹á¡á¡ እናሠበወቅቱ ስáˆáŒ£áŠ• ሲሰጡ የሃዋáˆá‹«Â ቤተáŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• አማአካለ ቅድሚያ á‹áˆ°áŒ¡áŠ“ ያዳሉ áŠá‰ áˆá¡á¡ እáˆáˆ³á‰¸á‹áˆ አብዛኛá‹áŠ• ጊዜ የሚያስተáˆáˆ©á‰µ የ/Water
supply & West Engineering /ኮáˆáˆµ ሲሆን እኔሠበእሳቸዠáˆáˆˆá‰µ ኮáˆáˆµ ተáˆáˆ¬áŠ ለáˆá¡á¡ በጣሠጎበá‹áŠ“ ጥሩ የአካደሚአዕá‹á‰€á‰µ የáŠá‰ ራቸዠሰዠእንደሆኑ áˆáˆ˜áˆ°áŠáˆáˆ‹á‰¸á‹ እወዳለáˆá¡á¡ áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• አንድ የማáˆáŠá‹°á‹ ሀቅ ቢኖáˆÂ በአስተዳደጋቸዠá‹áˆáŠ•á£ ከአáˆáŠ• በáŠá‰µ በደረሰባቸዠáŠáŒˆáˆ ለሰሜን አካባቢ ሰዠ(በተለዠለአማራ ብሔሠተወላጆች) ትንሽሠቢሆን ጥላቻ áŠá‰ ራቸá‹á¡á¡ እንደ ኢንáŒáˆªá‹¨áˆªá‰² ኮáˆá•áˆŒáŠáˆµ (ማá‹áŠ–ሪቲ áŠáˆŠáŠ•áŒ) እሚሉት አá‹áŠá‰µ á‹áˆ°áˆ›á‰¸á‹
áŠá‰ áˆá¡á¡ á‹áˆ…ንንሠበተለያየ አጋጣሚ ያንጸባáˆá‰á‰µ áŠá‰ áˆá¡á¡ ንáŒáŒáˆ በሚያደáˆáŒ‰á‰ ት ጊዜ የቀድሞ ገዢዎችᣠሰሜáŠáŠžá‰½á£áŒ¨á‰‹áŠžá‰½ እያሉ የጨቆáŠáŠ“ የተጨቋአአá‹áŠá‰µ አáˆáŒŠá‹©áˆ˜áŠ•á‰µ /Argument/ ያበዙ áŠá‰ áˆá¡á¡ በተጨማሪሠበአስተዳደራቸá‹Â ጊዜሠቢሆን የተወሰአአáˆá‰£áŒˆáŠáŠ•áŠá‰µ á‹á‰³á‹á‰£á‰¸á‹ áŠá‰ áˆá¡á¡ ሌላዠደáŒáˆž በኢንስቲትዩቱ ባህሠመሰረት በየአመቱ ከ1-3ኛ ከáተኛ á‹áŒ¤á‰µ ያመጡ ተማሪዎች ለረዳት አስተማሪáŠá‰µ á‹á‰€áŒ ራሉá¡á¡ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ዲን ከሆኑ በኋላ áŒáŠ• መቀጠáˆÂ ያለበት እሳቸዠከሚáˆáˆáŒ‰á‰µ ብሔሠá‹áŒª ከሆአበተለያየ ዘዴ እንዳá‹á‰€áŒ ሩ á‹«á‹°áˆáŒ‰ áŠá‰ áˆá¡á¡ በዚህ áˆáŠ”ታ ብዙ እዛá‹Â ቀáˆá‰°á‹ ማስተማሠየáŠá‰ ረባቸá‹áŠ“ ዛሬ ትáˆá‰… ቦታ የደረሱ የቀድሞ ተማሪዎች áˆáˆµáŠáˆ ናቸá‹á¡á¡ á‹áˆ…ሠáˆáŠ• ያህሠአቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ እáˆáˆ³á‰¸á‹ ጨቋአáŠá‰ ሩ ከሚáˆá‰¸á‹ ብሄሮች ጋሠችáŒáˆ እንደáŠá‰ ረባቸዠያሳያáˆá¡á¡
በተጨማሪሠአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ዲን በáŠá‰ ሩበት ወቅት መታየትሠየሚáˆáˆáŒ‰ ሰዠáŠá‰ ሩá¡á¡ በተቻላቸዠመጠን ዜና ሊሆን የሚችሠáŠáŒˆáˆ እየሰሩ በተለያየ አጋጣሚ ስማቸá‹áŠ•áŠ“ አáˆá‰£áˆáŠ•áŒ á‹áˆƒ ቴáŠáŠ–ሎጂ ኢንስቲትዩትን በኢቲቪና በሬዲዮ እንዲታወቅ á‹«á‹°áˆáŒ‰ áŠá‰ áˆá¡á¡ á‹áˆ„ሠበደቡብ á“áˆá‰²áŠ“ በመንáŒáˆµá‰µ ባለሥáˆáŒ£áŠ“ት አá‹áŠ• á‹áˆµáŒ¥ እንዲገቡና ለá“áˆá‰²á‹ ከáተኛ ሃላáŠáŠá‰µ እንዲመለመሉ አድáˆáŒ“ቸዋáˆá¡á¡ ከዚያሠበኋላ áŠá‹ የደቡብ áŠáˆáˆ áˆáŠá‰µáˆ á•áˆ¬á‹á‹³áŠ•á‰µ ሆáŠá‹ የተሸሙት እና
የá“áˆá‰²á‹áˆ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሠየሆኑትá¡á¡
IV. አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ያለá‰á‰£á‰¸á‹ áˆá‰°áŠ“ዎችና ያጋጠሟቸዠተáŒá‹³áˆ«á‰¶á‰½Â አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ በህá‹á‹ˆá‰³á‰¸á‹ áˆáŒ½áˆž ሊረሱት የማá‹á‰½áˆ‰á‰µáŠ“ áˆáŠ“áˆá‰£á‰µáˆ እáŒá‹šáŠ ብሔሠረድቷቸዠየተወጡትᤠያን ወቅት በብቃት ባያáˆá‰ ኖሮ á‹á‰…áˆáŠ“ የቀድሞ የደቡብ áŠáˆáˆ á•áˆ¬á‹á‹³áŠ•á‰µ ከዚያሠአáˆáŽ የአáˆáŠ‘ የኢትዮጵያ ጠቅላá‹
ሚኒስትሠሊሆኑ ቀáˆá‰¶ ከመáˆáˆ…áˆáŠá‰µ ሙያቸá‹áŠ“ (áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• ዶáŠá‰µáˆ¬á‰³á‰¸á‹áŠ• ሊá‹á‹š á‹á‰½áˆ‰ á‹áˆ†áŠ• እንጂ) ከአáˆá‰£ áˆáŠ•áŒÂ á‹áˆƒ ቴáŠáŠ–ሎጂ ኢንስቲትዩት አá‹á‹ˆáŒ¡áˆ áŠá‰ ሠየሚያስብሠአንድ ተáŒá‹³áˆ®á‰µ á‹°áˆáˆ¶á‰£á‰¸á‹ áŠá‰ áˆá¡á¡ እሱሠበ1988 á‹“.áˆÂ áˆáˆˆá‰°áŠ› ሴሚስተሠመጀመሪያ አካባቢ በኢንስቲትዩቱ የተáŠáˆ³á‹ የተማሪዎች አመጽ áŠá‹á¡á¡ á‹áˆ…ሠአመጽ በዚያን ወቅት በáŠá‰ ረዠየአቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ አስተዳደራዊና የኢንስቲትዩቱ አካዳሚካዊ ችáŒáˆ®á‰½ ላዠተንተáˆáˆ¶ የተቀሰቀሰ ሲሆን አቶ
ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆáŠ•á£ áˆáŠá‰µáˆ‹á‰¸á‹áŠ• እና የአስተዳዳáˆáŠ“ á‹á‹áŠ“ንስ ኃላáŠá‹áŠ• ከስáˆáŒ£áŠ• እንዲለበየሚጠá‹á‰… áŠá‰ áˆá¡á¡
በወቅቱ ተማሪዎች በá–ሊስ ተንገላተዋáˆá¡á¡ ከ20 የማያንሱ በተማሪ የተመረጡመሪዎች ለ21 ቀን በአáˆá‰£ áˆáŠ•áŒ ከተማ á–ሊስ ጣቢያ እስáˆá‰¤á‰µ ታስረዋáˆá¡á¡ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ የዞኑን አስተዳዳሪና á–ሊስ ሃላአእያመጡ የተማሪ መሪዎችን አስáˆáˆ«áˆá‰°á‹‹áˆá¡á¡ የተማሪዎቹን ህጋዊና አáŒá‰£á‰¥ ያለá‹áŠ• ጥያቄን በማጣመሠተማሪዎቹ áˆáŠ•áˆ á‹“á‹áŠá‰µ ችáŒáˆ የለባቸá‹áˆá¤Â ችáŒáˆ«á‰¸á‹ ሌላ ብሔሠ(ወላá‹á‰³) አá‹áŒˆá‹›áŠ•áˆá¤ ዲን አá‹áˆ†áŠ•áˆ ብለዠáŠá‹ በማለት ተማሪá‹áŠ• ከአካባቢዠህበረተሰብ ጋáˆ
ለማጣላትና ለማጋጨት ሞáŠáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ በዚህሠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ተማሪዠበረብሻዠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ áŒá‰¢á‹áŠ• ለቆ ሲወጣ እንኳን የከተማዠህá‹á‰¥ እንዳá‹á‰°á‰£á‰¥áˆ¨á‹ አድረገዋáˆá¡á¡ ተማሪዠከáŒá‰¢á‹ ወጥቶ ወደ አካባቢዠከሄደ ከአንድ ሳáˆáŠ•á‰µ በኋላ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስቴሠበሚዲያ ጥሪ አድáˆáŒŽ ተማሪዎቹ ተመáˆáˆ°á‹ ወደ áŒá‰¢ እንዲገቡ ከተደረገ በኋላᤠከትáˆáˆ…áˆá‰µÂ ሚኒስቴሠዶáŠá‰°áˆ ተáŠáˆˆáˆƒá‹áˆ›áŠ–ትን (በዚያን ጊዜ áˆáŠá‰µáˆ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስትáˆ) መጥተዠተማሪá‹áŠ• አወያá‹á‰°á‹áŠ“
አረጋáŒá‰°á‹ ትáˆáˆ…áˆá‰µ እንዲጀመሠሲደáˆáŒá£ የተማሪá‹áŠ• ጥያቄ ባáˆáˆ˜áˆˆáˆ° መáˆáŠ© áˆáŠ•áˆ አá‹áŠá‰µ የኢንስቲትዩቱ ባለስáˆáŒ£áŠ•Â አቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆáŠ• ጨáˆáˆ® እáˆáˆáŒƒ ሳá‹á‹ˆáˆ°á‹µá‰£á‰¸á‹ በስáˆáŒ£áŠ• እንዲቆዩና እንዲቀጥሉ ተደáˆáŒ“áˆá¡á¡ ስለዚህ የዛሬá‹Â ጠቅላዠሚኒስትሠታላቅ ባለá‹áˆˆá‰³ áˆáŠ“áˆá‰£á‰µáˆ ዶáŠá‰°áˆ ተáŠáˆˆáˆƒá‹áˆ›áŠ–ት ናቸዠማለት á‹á‰»áˆ‹áˆá¡á¡ ወቅቱ ብዙ የዪáŠá‰¨áˆáˆµá‰²Â ተማሪዎች á‹«áˆáŒ¹ የáŠá‰ ረበት ጊዜ ሲሆን ትáˆáˆ…áˆá‰µ ሚኒስቴሠከሞላ ጎደላ የተማሪዎቹን ጥያቄ ለመመለስ የየáŒá‰¢á‹áŠ•
ዲኖችና á•áˆ¬á‹á‹³áŠ•á‰¶á‰½ á‹«áŠáˆ°á‰£á‰µ ጊዜ áŠá‰ áˆá¡á¡ ለáˆáˆ³áˆŒ ወ/ሮ ገáŠá‰µ ዘá‹á‹´ አዳማ ድረስ ሄደዠበተማሪዎች ጥያቄ መሰረት የናá‹áˆ¬á‰µ ቴáŠáŠ’አኮሌጅ ዲንን በወቅቱ ከሃላáŠáŠá‰µ አንስተዋáˆá¡á¡ አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ áŒáŠ• ያን ማዕበሠበዶáŠá‰°áˆÂ ተáŠáˆˆáˆƒá‹áˆ›áŠ–ት እገዛና ትብብሠአáˆáˆá‹‹áˆá¡á¡ ማን á‹«á‹á‰ƒáˆ áˆáŒ£áˆª á‹áˆ…ን ትáˆá‰… ቦታና ስáˆáŒ£áŠ• ስላየላቸዠá‹áˆ†áŠ•?
ከዚህ በተረሠበተማሪዎች ረበሻ ወቅት አቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ከስáˆáŒ£áŠ• እንዲወáˆá‹± በጣሠሲጥáˆáŠ“ ተማሪዎችን ሲያስተባብáˆÂ የáŠá‰ ረ አንድ የተማሪዎች መሪ እንደáŠáŒˆáˆ¨áŠ ተማሪዠትáˆáˆ…áˆá‰±áŠ• ጨáˆáˆ¶ ተመáˆá‰† ከወጣ በኋላ á‹áŒª አገሠየትáˆáˆ…áˆá‰µ እድáˆÂ ለማáŒáŠ›á‰µ የድጋá ደብዳቤ /Recommendation Letter/ እንዲጽá‰áˆˆá‰µ ሲጠá‹á‰ƒá‰¸á‹ ተማሪዠባደረገዠáŠáŒˆáˆÂ áˆáŠ•áˆ ቂሠሳá‹á‹™áŠ“ ቅሠሳá‹áˆ‹á‰¸á‹ በደስታ ጥሩ የድጋá ደብዳቤ ጽáˆá‹áˆˆá‰µ በዚያሠመሰረት በá‹áŒª ሃገሠእስኮላሠሽá•Â አáŒáŠá‰¶ 2ኛ ድáŒáˆªá‹áŠ• ተáˆáˆ® እንደመጣ አጫá‹á‰¶áŠ›áˆá¡á¡
V. ማጠቃለያ
ከዚያ በኃላ በáŠá‰ ሩ ጥቂጥ አመታት አቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ በኢንስቲትዩቱ á‹áˆµáŒ¥ ያላቸá‹áŠ• የሥáˆáŒ£áŠ• ማዕከሠያደላደሉበትና በመሀáˆáˆ እሳቸá‹áŠ• ከአካዳሚአሀላáŠáŠá‰µ ወደ á–ለቲከኛáŠá‰µ የሚወስዳቸá‹áŠ• ሽáŒáŒáˆ የáˆáŒ¸áˆ™á‰ ት ወቅት áŠá‰ áˆá¡á¡Â የተማሪዎቹሠአመጽ ከተደረጠከ3 ዓመት በኋላ አቶ ሃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆáŠ• ዛሬ እáŒá‹šáŠ ብሔሠወዳየላቸዠትáˆá‰… ቦታ አንድ ብለዠወደጀመሩበት የስáˆáŒ£áŠ• ጉዞ ወደ ደቡብ áŠáˆáˆ áˆáŠá‰µáˆ á•áˆ¬á‹á‹³áŠ•á‰µ ቢሮ ተሹመዠሄዱá¡á¡ ከአዋሳዠሹመት በኋላ
የቆዩበት áˆáŠ”ታና ወደአዲስ አበባ ጠቅላዠሚንስተሠቢሮ እንዴት ሊመጡ እንደቻሉ እንደቻሉ ከዚያሠአáˆáŠ•Â እስከተሾሙበት á‰áŒ¥áˆ አንድ የሀገሪቱ የሥáˆáŒ£áŠ• እáˆáŠ¨áŠ• እንዴት እንደደረሱ በዛሠያለá‰á‰£á‰¸á‹áŠ• áˆáŠ”ታዎችና አጋጣሚዎች ደáŒáˆž ሌላ እንደ እኔ ለማየትና ለመታዘብ እድሉ የገጠመዠሰዠከዚህ á‹á‰€áŒ¥áˆá‰ ትá¡á¡
አስከዛዠቸሠá‹áŒáŒ መንá¡á¡
የአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ የቀድሞ የዩáŠá‰¨áˆáˆ²á‰² ተማሪ
ስለ ጠቅላዠሚንስትሠአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ደሳለአያáˆá‰°á‰£áˆ‰áŠ“ á‹«áˆá‰°áŠáŒˆáˆ© áŠáŒˆáˆ®á‰½ – በቀድሞ ተማሪያቸዠዕá‹á‰³
Read Time:29 Minute, 26 Second
- Published: 12 years ago on September 25, 2012
- By: staff reporter
- Last Modified: September 25, 2012 @ 11:36 am
- Filed Under: Ethiopia
- Tagged With: news
One thought on “ስለ ጠቅላዠሚንስትሠአቶ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ደሳለአያáˆá‰°á‰£áˆ‰áŠ“ á‹«áˆá‰°áŠáŒˆáˆ© áŠáŒˆáˆ®á‰½ – በቀድሞ ተማሪያቸዠዕá‹á‰³”
Comments are closed.
There is something fishy here. How on earth a former student of Hailemariam, besides his study, knows every thing in such remarkable detail about Ato Hailemaria and his work, his tricky relationship with his collegues and students, secret administrative areas of work which by no means are open to other staff members let alone students?
I had been a student at Addis Ababa University. I never knew any thing about the private life and administrative works of my lectureres or the University’s officials – nothing about what they were doing and how they were doing at all let alone in such detail.
One doesn’t need to have Solomon’s wisdom to understand that this is nothing more than the beginning of a campaign to defame the new Prime Minster. It has back fired this time, though as it is clearly an orchestrated but futile attempt to misinform and mislead the public who is atleast giving time and the benefit of the doubt for HD.
The whole article talks more about the motive of the authors than Hailemariam’s personality.
It is blindingly obvious that this article seems to have originated from dark forces who are fiercely opposed to the appointement of HD as PM.
I will not lend them my ears let alone my heart but I would be surprised if they stopped here.