Read Time:10 Minute, 11 Second
           በመቀሌ ከተማ የቀáˆá‹µ áŠáŒˆáˆ ሲáŠáˆ³á£ ካሳ ደበስ እና አስá‹á‰¸á‹ áˆá‰ƒá‹±áˆ አብረዠá‹áŠáˆ³áˆ‰á¢ በእáŠá‹šá‹« የሩቅ ዘመናት ከማለዳዠአራት ሰአት ጀáˆáˆ® የጠላ ገበያ á‹á‹°áˆ«á‰£á‰µ በáŠá‰ ረችዠመቀሌ ቀáˆá‹µ ትáˆá‰… ስáራ á‹áˆ°á‰°á‹ áŠá‰ áˆá¢ ጥáˆáˆµ የማያስከድኑ ቀáˆá‹¶á‰½áˆ በጠላና በአረቄ ቤቶች á‹áŠ•á‰†áˆ¨á‰†áˆ«áˆ‰á¢ áˆáˆˆá‰± የቀáˆá‹µ አባቶች ዛሬ በህá‹á‹ˆá‰µ ባá‹áŠ–ሩáˆá£ ከተማá‹á‰± áŠá‹‹áˆªá‹Žá‰½ áŒáŠ• ዛሬሠድረስ በáˆáŒˆáŒá‰³ á‹«áŠáˆ³áˆ±á‹‹á‰¸á‹‹áˆá¢ በአማáˆáŠ› ሲቀáˆá‰¡ ያስበá‹áˆ†áŠ•?
• • •
        አስá‹á‰¸á‹ áˆá‰ƒá‹± ማመáˆáŠ¨á‰» በመáƒá የታወበáŠá‰ ሩ á‹á‰£áˆ‹áˆá¢á‰³á‹²á‹« ከእለታት አንድ ቀን አንዲት የመንደሩ áŠá‹‹áˆªá£ “ለááˆá‹µ ቤት ማመáˆáŠ¨á‰» á‹áƒá‰áˆáŠâ€ ብላ ትጠá‹á‰ƒá‰¸á‹‹áˆˆá‰½á£
“ትከáá‹áŠ›áˆˆáˆ½?â€
“ገንዘብ ስለሌለአበáŠáƒ á‹áƒá‰áˆáŠ?â€
አስá‹á‰¸á‹ ተስማáˆá‰°á‹ የሚከተለá‹áŠ• ማመáˆáŠ¨á‰» áƒá‰áˆ‹á‰µá£
“ለበáŠáƒ ááˆá‹µ ቤት….
በáŠáƒá£ በáŠáƒáŠá‰µ በáŠáƒá¢ በáŠáƒ በመሆኑ በáŠáƒáŠá‰µ በáŠáƒ ተá…áŽáŠ áˆá¢
አመáˆáŠ«á‰½á£
áŠáƒ áŠáƒáŠá‰µá¢
አመáˆáŠ«á‰¿ አስá‹á‰¸á‹áŠ• አመስáŒáŠ“ና መáˆá‰ƒ ከማመáˆáŠ¨á‰»á‹‹ ገáˆáŒŒáˆ áŠáˆáˆ› አስቀáˆáŒ£ ማመáˆáŠ¨á‰»á‹‹áŠ• ለááˆá‹µ ቤት አቀረበችᢠየዚህ ማመáˆáŠ¨á‰» ታሪáŠáˆ እáŠáˆ†! እስካáˆáŠ• በመላ ትáŒáˆ«á‹ በወጠመሃሠá‹áŠáŒˆáˆ«áˆá¢
• • •
ሌላ ጊዜ á‹°áŒáˆž አስá‹á‰¸á‹ በሬ ስለወጋቸዠáŠá‰áŠ› ተጎዱᢠከህመመቻዠእንዳገገሙሠየበሬá‹áŠ• ባለቤትᣠ“በቆየ ቂሠተáŠáˆ³áˆµá‰¶ በሬá‹áŠ• áˆáŠ® አስወáŒá‰¶áŠ›áˆáŠ“ á‹áŠ«áˆ°áŠâ€ ሲሉ ከሰሱᢠድáን መቀሌ ጉድ ብሎ የዚህን áŠáˆµ መጨረሻ ለማወቅ ተሰበሰበᢠዳኛዠáŒáŠ•á£ “እንስሳ መáˆáŠ¥áŠá‰µ መቀበሠስለማá‹á‰½áˆ አá‹áŠáˆµáˆ…áˆâ€ ሲሉ ጉዳዩን በአንድ ቀን ዘጉትá¢
        በá‹áˆ³áŠ”ዠየተከá‰á‰µ አስá‹á‰¸á‹ ታዲያᣠ“ጥá‹á‰±â€ የተባለ á‹áˆ³á‰¸á‹áŠ• አስከትለዠባላንጣቸá‹áŠ• አድብተዠá‹áŒ ብበጀመáˆá¢ እናሠአንድ ቀን ብቻá‹áŠ• አገኙትᢠá‹áˆ»á‰¸á‹áŠ•á£ “ጃስ! ያዘá‹!†ሲሉትሠተወáˆá‹áˆ® የባለ በሬá‹áŠ• እáŒáˆ ቦጨቀᢠአስá‹á‰¸á‹ በዚህ ተከሰዠááˆá‹µ ቤት ቀረቡᢠሲጠየበእንዲህ የሚሠመáˆáˆµ ሰጡᣠ“…እንስሳት መáˆáŠ¥áŠá‰µ መቀበሠአá‹á‰½áˆ‰áˆá¢ እንዴት áŠá‹ á‹áˆ»á‹¬áŠ• የáˆáˆáŠ¨á‹?†ሆኖሠቅጣቱ አáˆá‰€áˆ¨áˆ‹á‰¸á‹áˆá¢
• • •
        አስá‹á‰¸á‹ የሚያከራዩት ቤት በደáˆáŒ ተወáˆáˆ¶á‰£á‰¸á‹ ስለáŠá‰ ሠለኑሮ ብዙ ስራዎችን á‹áˆ°áˆ© áŠá‰ áˆá¢ ቆዳ እያለá‰áˆ á‹áˆ¸áŒ¡ áŠá‰ áˆá¢ አንድ ቀን ታዲያ በአህያቸዠቆዳ áŒáŠá‹ ወደ ገበያ ሲያዘáŒáˆ™ አንዱᣠ“ቆዳ á‹áˆ¸áŒ£áˆ?†ሲሠá‹áŒ á‹á‰ƒá‰¸á‹‹áˆá¢
        “የለáˆ! ለáˆá‰¢ áŠá‹â€ የሚሠáŠá‰ ሠየአስá‹á‰¸á‹ áˆáˆ‹áˆ½á¢
• • •
        የአስá‹á‰¸á‹ በዚህ á‹á‰¥á‰ƒáŠ“ የካሳ ደበስን á‹°áŒáˆž እáŠáˆ†!
        ካሳ ደበስ በመቀሌ ከተማ የታወበáŠáŒ‹á‹´ áŠá‰ ሩᢠበቀዠሽብሠዘመን የካሳ ደበስ áˆáˆˆá‰µ áˆáŒ†á‰½ የተለያዩ ቦታዎች á‹á‰³áˆ°áˆ©á‰£á‰¸á‹‹áˆá¢ አንደኛዠáˆáŒ… ወህኒ áˆáˆáˆ˜áˆ«á£ ሌላዠእንዳ እየሱስ የተባለ ራቅ ያለ ስáራᢠካሳ ደበስ በወቅቱ ለáŠá‰ ረዠሹሠየሚከተለá‹áŠ• ደብዳቤ áƒá‰á£
        “…ያለአየáˆáˆ³ ሳህን ማመላለሻ አንድ ብቻ በመሆኑᣠáˆáˆˆá‰± áˆáŒ†á‰¼ ከተቻለ በአንድ ላዠቢታሰሩáˆáŠá¢ ካáˆá‰°á‰»áˆˆ áŒáŠ• አንደኛዠቢገደáˆâ€¦â€
        á‹áˆ… ደብዳቤ የደረሰዠሹሠበደብዳቤዠበጣሠተገáˆáˆž áˆáˆˆá‰±áŠ•áˆ áˆáŒ†á‰½ áˆá‰³á‰¸á‹á¢
• • •
        በዚያዠሰሞን መቀሌ ከተማ መጠጥ ቤት á‹áˆµáŒ¥ አንድ ወታደሠከሲቪሎች ጋሠተጋáŒá‰¶ á‹á‰†áˆµáˆ‹áˆá¢ በዚህ የተáŠáˆ³ ከተማዋ ስትታመስ ታድራለችᢠወታደሮችሠበየቤቱ እየዞሩ ያስሳሉᢠáˆá‰³áˆ¾á‰½ ካሳ ደበስ ቤት እንደደረሱáˆá£
        “áŠáˆá‰µ!†á‹áˆ‹áˆ‰á¢
“አáˆáŠ¨áትáˆ!†á‹áˆ‹áˆ‰ ካሳ ደበስá¢
“አንት ቡሽቲ! áŠáˆá‰µâ€
“ደጠáŠá‹‹! ቡሽቲ ከመጣችስ እከáታለáˆâ€
በዚህ ጊዜ ከáˆá‰³áˆ¾á‰¹ አንዱ ካሳ ደበስ መሆናቸá‹áŠ• አá‹á‰†á£ “ያ ቀáˆá‹°áŠ› áŠá‹á£ እባካችሠተá‹á‰µ!†á‹áˆ‹á‰¸á‹‹áˆá¢ በሠሲደበድብ የáŠá‰ ረዠወታደáˆá£ “ቆዠአንተ ቡሽቲ! ሲáŠáŒ‹ እናገáŠáˆƒáˆˆáŠ•â€ ብሎአቸዠá‹áˆ„ዳሉá¢
ካሳ ደበስ ማáˆá‹°á‹ ቤተáŠáˆµá‹«áŠ• ሲያስቀድሱ መከá‹á‰³á‰¸á‹áŠ• የተመለከቱ ጎረቤቶችᣠ“áˆáŠá‹ ደህናሠአላደሩ?†ሲሉ á‹áŒ á‹á‰‹á‰¸á‹‹áˆá¢
“áˆáŠ• ደህና አድራለáˆ? ቡሽቲ የáˆá‰µá‰£áˆ በሽታ ስታሰቃየአአደረች እንጂ!â€
• • •
        የካሳ ደበስ እዚህ ላዠá‹á‰¥á‰ƒáŠ•áŠ“ ወደ አáŠáˆ±áˆ እንጓá‹á¢ ቄስ áˆáˆ…ረዠወáˆá‹°á‹®áˆƒáŠ•áˆµ á‹á‰£áˆ‹áˆ‰á¢ በዘመኑ የኢድዩ አባሠተብለዠá‹á‰³áˆ°áˆ«áˆ‰á¢ á–ለቲካ አላá‹á‰…ሠቢሉáˆá£ ሰሚጠáቶ ሌትና ቀን ተደበደቡᢠከሳáˆáŠ•á‰µ በáˆá‹‹áˆ‹ áŒáŠ•á£ “እብድ ናቸá‹â€ ተብሎ እንዲáˆá‰± ተወሰáŠá¢ ሲáˆá‰±áˆ በድብደባ በጣሠተጎድተዠስለáŠá‰ ሠየá–ሊስ መáˆáˆ›áˆªá‹á£ “ሰዠáˆáŠ• ሆኑ ብሎ ቢጠá‹á‰†á‰µ ‘መኪና ገጨáŠâ€™ በሉ†á‹áˆ‹á‰¸á‹‹áˆá¢ áˆáˆ…ረዠወáˆá‹°á‹®áˆƒáŠ•áˆµáˆ ከተለቀበበáˆá‹‹áˆ‹ እንደተመከሩትᣠ“መኪና ገጨáŠâ€ እያሉ መናገሠቀጠሉá¢
        አንድ ቀን ታዲያ ሰዠበተሰበሰበበት እከተማ ማህሠከመáˆáˆ›áˆªá‹ á–ሊስ ጋሠá‹áŒˆáŠ“ኛሉᢠá‹áˆ…ን ጊዜ ድáˆáƒá‰¸á‹áŠ• ከá አድáˆáŒˆá‹á£ ጣታቸá‹áŠ• ወደ መáˆáˆ›áˆªá‹ á–ሊስ በመቀሰáˆá£ “የገጨችአመኪና መጥታለች! ገለሠበሉ እንዳትገጩ!†አሉ á‹á‰£áˆ‹áˆá¢
(ተስá‹á‹¬ ገብረአብᣠ“እáታ – á‰…á… áŠ áŠ•á‹µá£ 1991)
Average Rating