www.maledatimes.com በአዲስ አበባ የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ራሱን ወደድልድዩ ወርውሮ ሕይወቱን አጠፋ (ፎቶዎች ይዘናል) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአዲስ አበባ የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ራሱን ወደድልድዩ ወርውሮ ሕይወቱን አጠፋ (ፎቶዎች ይዘናል)

By   /   February 22, 2015  /   Comments Off on በአዲስ አበባ የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ራሱን ወደድልድዩ ወርውሮ ሕይወቱን አጠፋ (ፎቶዎች ይዘናል)

    Print       Email
0 0
Read Time:41 Second

አዲስ አበባ ያሉ የዘ-ሐበሻ ተከታታዮች “እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ” ካሉን ቆይተዋል:: በሶሻል ሚዲያ ለዘ-ሐበሻ መረጃዎችን በፎቶ አስደግፈው መላካቸውን ቀጥለዋል:: አሁንም ለሌሎች ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌሎች ሃገራት የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች ‘እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ’ በማለት መረጃዎችን በቶሎ በሶሻል ሚዲያዎቻችን በፌስቡክ, ዋትሳፕ, ቫይበር, ስካይፕ, ትዊተር እና ሌሎችም መንገዶች ሊያደርሱን ይችላሉ::

ዛሬ የአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ “ሪፖርተር” 6 ፎቶ ግራፎችን ከመረጃ ጋር አድርጎ ልኮልናል:: እንደመረጃ ምንጫችን ገለጻ ድርጊቱ የተፈጸመው በአዲስ አበባ በተለምዶ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው:: ትናንት ከቀኑ 8:45 አካባቢ እስጢፋኖስ ቤ/ክ አካባቢ የሚገኝ ድልድይ ጋር የሚነዳትን ታክሲ በማቆም ወደ ወንዙ ራሱን በመወርወር ራሱን አጥፍቷል:: በፎቶዎቹ እንደምታዩት ፖሊስ ጉዳዩን ሲከታትልና የወደቀውን ታክሲ ሾፌር ነው:: የታክሲ ሹፌሩ ለምን ራሱን እንዳጠፋ በምርመራ ላይ ሲሆን ለጊዜው የተገኘው መረጃ ራሱን ማጥፋቱ ብቻ ነው::

ፎቶዎችን ይመልከቱ:: እርስዎም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ይሁኑ::የማለዳ አጋር ድርጅት የሆነው ዘሃበሻ እንዳሰፈረው !
addis ababa suside

addis ababa suside1

addis ababa suside2

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on February 22, 2015
  • By:
  • Last Modified: February 22, 2015 @ 1:29 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar