በዛሬው እለት ብሶት የወለደውን ብሶታቸውን ለመግለጽ እና ለአለም መንግስታት ለማሳወቅ የወጡ ንጹሃን ዜጎች በኢትዮጵያ መንግስት በሚያስተዳድራቸው አጋዚ በተሰኘው ጨካኝ ሰራዊት ሲደበደቡ ውለዋል ይህም ክፈ ብሎ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች ህዝቡን ቀሰቀሱብኝ ሲል አቤቱታውን አሰምⶆል ይህም አልፎ ህዝቡን ከመደብደቡም በላይ ሰራዊቶቼ ተደብደዋል ሲሉ ኢሮ ኒውስ ፣ቢቢሲ እና ቺአኤአኤን የወያኔ መንግስት በንጹሃን ህዝቡ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን እና አግባብ አለመሆኑን ሲገልጹ ተሰምተዋል ።
በአሁን ሰአት የወያኔ መንግስት በመላው ሃገሪቱ የስልክ ኢንተርኔት እና የመብራት አገልግሎት ማቋረጡን ተገልጾአል ይህም እንዳይሆን ያደረገው በነገው እለት ይወጣሉ ተብሎ የተጠበቀው እንዚሁ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ማንኛውንም የግንኙነት አግልግሎትም ሆነ የሶሻል ኔትዎርክ ግንኙነት እንዳይኖራቸው ለመከላከል ነው ሲል የማለዳ ታይምስ መረጃ ከአዲስ አበባ በስልክ ገልጾአል ።
በአሁን ሰአት በኑሮም ሆነ በደቡብ አፍሪካ እና በሊቢያ ለተደረገው ቀውስ ብሶቱን ማሰማት ያልቻለው ህዝብ ምክንያቱን ጠብቆ ለማሰማት ቢጥርም በመንግስት ሃይል እንዲቋረጥ ተደርጓል ። ይህም አህግባብ አለመሆኑን እና መንግስት ለሃገሩ ህዝብ ሳይሆን ለራሱ ጥቅም እና ፍላጎት ብቻ የቆመ የአንድ አገር ዘር ጥርቅሞች ናቸው ሲል ገልጾአል ።
ጧህ አብዱሰላም ከአዲስ አበባ
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating