በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ አንድ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሣት መጋየቱን ከአዲስ አበባ የምትገኘው ይማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ገልጻለች።
የአደጋው ምክንያቱ ምን ያልታወቀው ይሄው የፕላስቲክ ፋብሪካ በከፍተኛ ፍንዳታ እና በጥቁር ጭስ የታፈነ የእሳት ነበልባል እየወረደበት ይገኛል በማለት ገልጻለች
በአሁን ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ በላይ ቃጠሎው እየተከናወነ ሲሆን በከተማው በሚሰማው ከፍተኛ ድምጽ በመደናገጥ አብዛኞቹ ሰዎች ምን መጣ ብለው በመሸሽ ላይ እንደሚገኙ ገልጻ በተለይም በአዲስ አበባ አደጋና ዝግጁነት መከላከል ስር የሚተዳደሩት የአዲስ አበባ እሳት አደጋ እና መከላከያ መምሪያ ስራቸውን በተግባር ለመስራት የማይችሉበት ሁኔታ ላይ ያሉ ሲሆን የሰው ሃይልም ሆነ የመሳሪያ ጉድለት እንዳለባቸው አክላ ጠቁማለች ። ከእሳቱ ቃጠሎ በጥቂቱ የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ዘግባ የላከችውን ከሶሻል ኔትውርኮች ላይ ለጥፈነው የነበረ ሲሆን ለእናንተም ልናጋራችሁ ስለወሰንን የፊስቡክ ፔጃችን ላይ ያለውን እንዲህ አያይዘነዋል ።
በአሁኑ ሰአት ቦሌ ቃጠሎ ምክንያቱ አልታወቀም የማለዳታይምስ ዘጋቢ ወይዘሪት ኢትዮጵያ እንደዘገበችው የፕላስቲክ ፋብሪካ በቦሌ አካባቢ በአልታወቀ ምክንያት እየጋየ መሆኑን ገልፃለች! ማለዳ ታይምስ።
Posted by Maleda Times on Saturday, April 25, 2015
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating