www.maledatimes.com እስክንድር ነጋ እያሉ የሚጮሁ የዲሲ ግብረ ሃይሎች የሌሎችንም ጋዜጠኞች መብት መጣስ አሳፋሪ ነው ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

እስክንድር ነጋ እያሉ የሚጮሁ የዲሲ ግብረ ሃይሎች የሌሎችንም ጋዜጠኞች መብት መጣስ አሳፋሪ ነው !

By   /   July 4, 2015  /   Comments Off on እስክንድር ነጋ እያሉ የሚጮሁ የዲሲ ግብረ ሃይሎች የሌሎችንም ጋዜጠኞች መብት መጣስ አሳፋሪ ነው !

    Print       Email
0 0
Read Time:50 Second

በትላንትናው እለት የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ  ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱበትን አስመልክቶ በተደረገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ለሪፖርት በሄደበት ሰአት በዲሲ ግብረ ሃይል አባላቶች ከፍተኛ  ውግዘት የደረሰበት ሲሆን ፣በኢትዮጵያ ለሚደርሰው ግፍ እና መከራ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ በቃ ሳይባል ጋዜጠኞችን በግፍ ማዋከብ ተገቢ ያልነበረ ሲሆን ነጻ ጋዜጠኞች ይፈጠሩ እየተባለ እንደገና ሌላ ጋዜጠኞችን ማዋከብ ውርደት መሆኑን አለማወቃቸው በጣም አሳፋሪ ነው ።

የነጻ ጋዜጠኖችም ሆኑ የመንግስት ጋዜጠኞች ስራቸውን በሚመለከቱት አቋም ትልክክለኛ ስራቸውን መስራት ተገቢ ቢሆንም በሚፈልጉት የፖለቲካ አቋም የተሰማሩትም ፖለቲከኞች የተሰማሩበትን ፖለቲካዊ አቋም የመስራት መብት እንዳለባቸው አለማወቃው እና ስለሌሎች ፖለቲከኞች መብትም ሆነ ስለ ጋዜጠኞች ሰበዊአዊነት የመብት  ገፈፋ ከማንኛውም ማህበረሰብ የማይጠበቅ እና የወረደ የሰላማዊ ሰልፍ ስራ እንደሆነ ተገልጾአል።

ጋዜጠኛ ሄኖክ ሰማ እግዜር የቪኦኤ ጋዜጠኛ እንደመሆኑ መጠን ለገዢው ወያኔ መንግስት የሚያቀርባቸው የተዛቡም ሆነ ትክክለኛ የዜና መረጃ ፣ግዴታ የእኛን ልሳን ካልተቀበልክ ብሎ አላስፈላጊ የሆነውን የጋዜጠኞችን ማዋከብ ከመንግስት ብቻም ሳይሆን ዲሲ ከሚገኙት ህብረተሰቦች  ማቆም ሊጠበቅባቸው ይገባል።
https://video.xx.fbcdn.net/hvideo-xfp1/v/t43.1792-2/10955262_962627793779844_161280077_n.mp4?efg=eyJybHIiOjI3NjEsInJsYSI6NDA5Nn0%3D&rl=2761&vabr=1841&oh=4e6a537ce64903abf3b4a29068310434&oe=55981813

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on July 4, 2015
  • By:
  • Last Modified: July 4, 2015 @ 11:11 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar