www.maledatimes.com እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል)

By   /   July 7, 2015  /   Comments Off on እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል)

    Print       Email
0 0
Read Time:48 Second

ባሳለፍነው ሳምንት ከጋዜጠኛ እስክንድር ባለቤት  ሰርካለም ፋሲል ጋር ደስ የሚል ቆይታ አድርገን ነበር ሆኖም ግን ብዛት ያሳለፍናቸው ቀድሞ በነበሩት ስራዎቻችን ዙርያበግል ስናወራ ነበር ታዲያ ነገርን ነገር ያነሳዋል እና የአንዱን እና በእስር ቤት ስለተወለደው ናፍቆት እስክንድር ለምን ናፍቆት የሚለውን ስያሜ ልትሰጠው እንደቻለች ጠየኳት እና የሰጠችኝ ምላሽ ቀልቤን ስለገዛው እንደገና አጠር ያለች ወሬ በመቅረጸ ድምጽ ለመያዝ ሞከርኩ ታዲይህንን ድምጽ ምንም ሳንቆራርጥ ወይንም ሳናስተካክል እንዳለ ለእናንተ ማቅረቡን ወደድን፣ስለዚህ ከበስተጀርባ ስለሚኖረው ድምጽ እና በአንድንድ ቦታዎች ላይ ጥልቃ ለሚገቡት ድምጾች ይቅርታ እንጠይቃለን።

የእስክንድር ነጋን ስራ እና የሙያዊ ብቃት እንዲሁም ለሃገሩ አንድነት እና የአላማ ጽናት ያደረገው ተጋድሎ ታሪክ ልገድበው የማይችለው እና ወደፊትም ሊረሳ የማይገባው ነው ታዲያ ዛሬ በእስር ላይ ያለምንም ምክንያት ሲማቅቅ እና በወጣትነቱ ያፈራውን ንብረቱንም ሆነ ወላጅ አባቱ አቶ ነጋ ፈንቴ ያወረሱትንም ንብረት በወያኔ መንግስት ተቀምቶ እሱን ወደ እስር ቤተሰቡን ለእስር ተዳርጎ በችግር መማቀቃቸው ለሁላችንም የእራስ ህመም ነው እና ሁላችንም ለዚህ ጀግና ቤተሰብ የበኩላችንን እንዳደርግ ዘንድ ማለዳ ታይምስ ያሳስባል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on July 7, 2015
  • By:
  • Last Modified: July 7, 2015 @ 9:30 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar