www.maledatimes.com (ሰበር ዜና / Breaking News) በኢትዮጵያ ከሠላሳ ዓመታት በላይ የኖረው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ እና መምህር – ሕንዳዊው ጆሴፍ ፍራንሲስ በድንገት አረፈ // Joseph Francis Passed away. - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

(ሰበር ዜና / Breaking News) በኢትዮጵያ ከሠላሳ ዓመታት በላይ የኖረው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ እና መምህር – ሕንዳዊው ጆሴፍ ፍራንሲስ በድንገት አረፈ // Joseph Francis Passed away.

By   /   July 29, 2015  /   Comments Off on (ሰበር ዜና / Breaking News) በኢትዮጵያ ከሠላሳ ዓመታት በላይ የኖረው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ እና መምህር – ሕንዳዊው ጆሴፍ ፍራንሲስ በድንገት አረፈ // Joseph Francis Passed away.

    Print       Email
0 0
Read Time:48 Second

ከህንድ ቦምቤይ ከመጣ በኋላ በደሴ ሐይቅ ሥራ ጀመረ፡፡ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ በግሪክ ኮሙኒቲ ትምህርት ቤት ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ አስተምሯል፡፡

በኢትዮጵያ ከሠላሳ ዓመታት በላይ የኖረው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ እና መምህር – ሕንዳዊው ጆሴፍ ፍራንሲስ ከአራት በላይ የታሪክ መፅሐፍን ለአንባቢያን በሁለት ቋንቋዎች አዘጋጅቷል፡፡

• የአድዋ ጦርነት – THE BATTLE OF ADAWA

• አፄ ቴዎድሮስ – Emperor Tewodros II of Ethiopia

• ዓለማየሁ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ልዑል (Alemayehu Tewodros – Prince of ETHIOPIA)
• የድንቂቱ ኢትዮጵያ ድንቃድንቆች – This is Ethiopia (A Book of Fascinating Facts)

ጆሴፍ ፍራንሲስ ትላንት ማታ ኦሎምፒያ አደባባይ አጠገብ ከሚገኘው መኖሪያው በረንዳ ላይ በጭንቅላቱ ደም ፈሶ – ላፕቶፑን እንዳነገተ – መነፅሩን በእጁ እንደያዘ ሞቶ ተገኝቷል፡፡ በኪሱ ውስጥ የኪስ ቦርሳው እና የእጅ ስልኩ ነበር፡፡ ወደ ቤቱ ለመግባት ስምንተኛ ፎቅ በእግሩ ደረጃዎችን ወጥቶ የደረሰ ቢሆንም የቤቱ በር ላይ እንደደረሰ ወድቆ ተገኝቷል፡፡

አሁን አስከሬኑ በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል በምርመራ ላይ ይገኛል፡፡

(ሥርዓተ ቀብሩ የት እንደሆነ አስታውቃችኋለሁ)

ያገሬ ልጆች – እባክዎን የዚህን የአገር እና የሕዝብ ባለውለታ የሀዘን መልዕክት ሼር በማድረግ እንዲያደርሱ እማፀንዎታለሁ፡፡

ነፍስ ይማር!

+2

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on July 29, 2015
  • By:
  • Last Modified: July 29, 2015 @ 7:42 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar