www.maledatimes.com ወይዘሪት ኢትዮጵያ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ወይዘሪት ኢትዮጵያ

By   /   July 22, 2015  /   Comments Off on ወይዘሪት ኢትዮጵያ

    Print       Email
0 0
Read Time:58 Second

እያንዳንዱ፡ ወገን ፡ በዚህ ፡ባለንበት፡ በስደት ፡ሀገር ፡ደፋ ፡ ቀና ፡ጠዋትና ማታ ፡ሲሉ  እንመለከታለን ታዲያ ፡ከዚህ ፡ባሻገር ፡አንዳንድ ፡ወጣቶች ፡ከራሳቸውና ፡ ከቤተሠባቸው ፡አልፈው፡ ለወገንና ፡ለሀገር፡ የሚጠቅምና፡ ለቤተሠብ፡ የሚያኮራ ፡ሀገሩን፡ የሚያስጠራ ፡ ስራ ፡ላይ ፡ ተሠማርተው ፡ ስንመለከት ፡ መኩራታችንና ፡ መደሠታችን ፡በርቱ ፡ቀጥሉበት ፡ ማለታችን ፡ የማይቀር ፡ነው ።ከዚህም ባሻገር ፡ በተቃራኒው ፡ በመጥፎ ፡ ተግባር ፡ ውስጥ ፡ ተዘፍቀው ፡ስንመለከት ፡  ደግሞ ፡ ማዘናችንና ፡ከዚህ ፡መጥፎ ፡ ሕይወት ፡ ውስጥ ፡ ለማውጣት ፡ እና ለመታደግ፡ ሕይወታቸውን ለመቀየር ፡ ሁላችንም  ፡የወገንነታችንን ፡ እናደርጋለን። ዛሬ  ፡ግን፡ የማስተዋውቃችሁ ፡ወጣት ፡ በአሁኑ ሠዓት ፡ ከራሷ ፡አልፋ ፡ ቤተሠቧን ፡ ረድታ ፡ወገኗን ፡ እየረዳችና ፡ አገሯን ፡ለማስጠራትና ፡ ለማሳወቅ ፡ ባገኘችው ፡ አጋጣሚ ፡ ሁሉ ፡ ትልቅ ፡ ጥረት ፡ እያደረገች፡ የምትገኝ ፡ ወጣት ፡ ሮሃማ ፡ አይሌ ፡ ትባላለች ፡ ታዲያም ፡ ይህች ፡ ወጣት ፡ በአሁኑ ፡ወቅት ፡ አፍሪካ የሚገኙ ፡ ሴቶችና ሕፃናትን ፡ የሚረዳ ፡ ግብረሰናይ ፡ድርጅት ፡ African women & childern prosperity. Org መስራች ፡ ስትሆን፡ በዚህ ፡ ግብረሠናይ ፡ ድርጅቷ ፡ ውስጥ ፡ እናትና ፡አባቶቻቸውን ፡ ያጡ ፡ ወላጅ ፡አልባ ፡የነገ ፡ ሀገር፡  ተረካቢ ፡ ዜጋ ፡ የሆኑ ፡ሕፃናትን፡ በማሠባሠብ፡ እያስተማረችና የሀገር ባለ ውለታ ፡ የሆኑትን ፡ አረጋውያንና አዛውንቶችን ፡ በመርዳት ፡ ላይ ፡ ትገኛለች ። ከወገን መርዳቷ ፡ባሻገር  ፡ ሀገሯን ፡  ለማስጠራትና  Augst 29 በሚደረገው የmiss African usa 2015አ2016 ውድድር ፡ ላይ ፡ ኢትዮጵያን ፡ ወክላ፡  ተወዳዳሪ ፡ ስትሆን፡ የጀመረችው፡ በጎ፡ አድራጎት ፡ድርጅት ፡ ራዕይ ፡ ግብን ፡ እንዲመታና ፡ አሁን ፡ከምትረዳቸው ፡ በላይ፡ በርካታ ፡ ወገኖችን ፡ እንድትረዳና ፡ አቅማችን ፡የሚችለውን ፡ እንድረዳ ፡ አቅማችን ፡የሚችለውን፡ እንድንረዳትና ፡ ከዚህም ፡ባሻገር ፡ ሀገሯን ፡ እንድታስጠራ ወገኗን እንድታኮራ ፡ ደግሞ፡ የ miss African usa 2015-2016 አሸናፊ ፡ እንድትሆን ፡ www.missAfricanusa.org በመግባት ፡ እንድንመርጣትና፡  ወገናዊ ፡ ድጋፍ ፡ እንድንሠጣት ፡እጠይቃለሁ ።

ሚኪ (ዴንቨር)

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on July 22, 2015
  • By:
  • Last Modified: July 30, 2015 @ 4:21 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar