www.maledatimes.com በሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ ላይ ከ800 ሺህ ብር በላይ ለእርዳታ ለዋሉ በጎ አድርጎት ድርጅቶች በስጦታ ሰጠ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ ላይ ከ800 ሺህ ብር በላይ ለእርዳታ ለዋሉ በጎ አድርጎት ድርጅቶች በስጦታ ሰጠ

By   /   September 7, 2015  /   Comments Off on በሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ ላይ ከ800 ሺህ ብር በላይ ለእርዳታ ለዋሉ በጎ አድርጎት ድርጅቶች በስጦታ ሰጠ

    Print       Email
0 0
Read Time:51 Second

በትላንትናው እለት የሰርጉን ቀን ከተወለደበት እለት ጋር በማያያዝ ያደረገው ጋዘጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን እና ቬሮኒካ ኑረዲን መጋባታቸው ይታወቃል ። በሰርጉ ላይ በተለያዩ መዋእለ ነዋይ ለዋሉ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከፍተኛ ገንዘብ ማበርከቱን ተገልጾአል ይሄውም በሰርጉ ላይ የተገኙት ታዳሚዎች ጋር በተሰበሰበ ገንዘብ ከ ፫፶፼ በላይ የተሰበሰበ ሲሆን ሰይፉ ፋንታሁን ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ብቻ ፪፻፼ ሺህ ብር የለገሰ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ለመቄዶኒያ ፻፼ሺህ ብር አበርክⶆአል ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ቢጂአይ ኢትዮጵያ  የቢራ ፋብሪካ በበኩሉ ለኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ ፻፼ ሺህ ብር ሲሰጥ ለቀድሞ ባልደረብው ና በሞት ለተነጠቀው ወዳጁ ሃብቴ ምትኩ ቤተሰቦች ደግሞ በሰይፉ ፋንታሁን ስም ፶፼ብር መሰጠቱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል ።ይህንንም ስጦታ አስመልክቶ ብዙዎቹን አስደናቂ ስራ ተሰርⶆል ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ለሰይፉ ፋንታሁን የገለጹ ሲሆን በዚህ በኩልም ሰይፉ ብዙውን ጊዜ ገንዘብ የማይዝ እና የሚያገኘውን ገንዘብ ለሰው የሚያካፍል በመሆኑ ብዙዎቹ ብኩን ነው የሚሉት ወዳጆቹ አልታጡም ፣በባህሪው የማይጠጣው የማያጨሰው እና በጣም ቁጥብ ሆኖ የሚኖረው ሰይፉ ከመቀለድ ውጭ በሆዱ ቂም የማያውቅ እና ደስተኛ ሰውን ማጫወት የሚችል እና ከሚገባው በላይ የሚቀልድ ድንቅ ሰው ነው ሰዎችንም በመርዳት የሚታወቀው ሰይፉ ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይመልከት ብሎ ያለውን በሙሉ የሚያካፍል ነው ሲሉ የሚያውቁት ሰለ ባህርይው ይገልሳሉ። 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on September 7, 2015
  • By:
  • Last Modified: September 7, 2015 @ 2:15 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar