0
0
Read Time:29 Second
ድምጻዊ ብዟየሁ ደምሴ ለስራ ወደ ዊንፒንግ በተጉጓዘበት ትላንትና ምሽት በአንድ ወጣት በተወረወረ ጠርሙስ በደረሰበት ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በመሆን በዊንፒንግ ሆስፒታል ገብቶአል በዚህ በደረሰው አደጋ ከፍተኛው ጉዳት ላይ ሲሆን በትላንትናው እለት በድንገተኛ አደጋ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍል ውስጥ ገብቶ በጉዳቱ የተፈነከተው አካሉ የተሰፋ ሲሆን ፣ ይህ ክስተት በተፈጸመበት ቦታ ፖሊስ መጥቶ ጉዳዩን ለማረጋግጥ ሲጥር እንደነበር እና ጉዳቱን ያደረሰውን ልጅ በቁጥጥ ሰር ለማዋል መሞከሩን ታውቆአል ፣የሙዚቃ ኮንሰርቱ በማዲንጎ አፍወርቂ ወንድም የተሸፈነ መሆኑ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ።
በአሁን ሰአት ብዟየሁ ደምሴ ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ ያልቻልን መሆኑን እየገልጻለን፣ በቅርቡ ጉዳዩን በደንብ አጣርተን እናቀርብላችኋለን ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating