www.maledatimes.com ቂሊንጦ ወህኒ ቤት የቃልኪዳን ቀለበት - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  ባላገሯ በአሜሪካ  >  Current Article

ቂሊንጦ ወህኒ ቤት የቃልኪዳን ቀለበት

By   /   January 29, 2016  /   Comments Off on ቂሊንጦ ወህኒ ቤት የቃልኪዳን ቀለበት

    Print       Email
0 0
Read Time:32 Second

 

Dawit Solomon

የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ሴት

ሳሙኤል አሊ እንደዘገበው ሻለቃ አክሊሉ መዘነ የተባለ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባልደረባ ስርዓቱን በመክዳት ወደ ኤርትራ በማምራት በዚያ የሚገኙ የኢህአዴግ ተቃዋሚ ሐይሎችን ተቀላቅሏል፡፡በሻለቃው ድርጊት የተበሳጩት ኢህአዴጎች የሻለቃውን ታናሽ ወንድም ሰይፈ መዘነን በማያውቀው ጉዳይ አስረው አሰቃይተውታል፡፡
በምስሉ የምንመለከታት ጽኑ ኢትዮጵያዊት ሚዛን እጮኛዋ በግፍ ወደታሰረበት ቂሊንጦ ወህኒ ቤት ጓደኞቿን ሰብስባ በመሄድ ዘነ የቃልኪዳን ቀለበት አጥልቃለታለች፡፡ ቀለበቱን ባጠለቀችለት ቅጽበትም “እውነት ማሸነፏ አትቀርም ያኔ አንተ ነፃ ትወጣና የቃልኪዳን ቀለበታችን ወደ ትዳር ቀለበትነት ትለወጣለች እስከዛው ግን እጠብቅሀለው እወድሀለው”
ሚዛን ይህንን ያደረገችው ፌስ ቡክ የሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ አዳራሽ በመሰለችበት ወቅት ነው፡፡በአመቱ መጨረሻ የሰማነው ምርጥ የፍቅር ተግባር ነውና ሚዛንን የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ሴት ብንላትስ?
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar