0
0
Read Time:28 Second
የዙአየሁ ደምሴ አዲስ ነጠላ ዜማ በቅርቡ በጆሮአችሁ ሊንቆረቆር ዘግጅቱን አጠናቆ አነሆ እናንተም ተዘጋጁልኝ አዲሱን ስራዬን ለእናንተው ዘመድ ወዳጅ ጓደኞቼ ጀባ እላችኃለሁ ይለናል ብዙአየሁ።
በሙልቀን መለስ ጥንታዊ መለሰ ዘፈን እውቅናን ያገኘው እና ከዚያም በኃላ ከሁለት አመታት በፊት ሳላይሽ/ ቀዳማዊት እመቤት በሚለው ዜማ አጥንት ሰርስሮ በመግባት እንዲሁም በሙዚቃው ብስለት እና ግጥም አወራረድ ወደር ያልተገኘለት ብዙአየሁ በአሁኑ ሰአት ደግሞ ደርባባ የለናል ፣ያገኛትን ደርባባይቱን በግጥምና ዜማው አየሳለ የደረድራታል። ደርባባዬ የሚለው ዜማም ለየት ካለ እጅግ ተሰምተው ከማይጠገቡት አንዱ የሆነ ምርጥ ሙዚቃ እንደሆነ ማለዳ ታይምስ ከብዟየሁ ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ ገልጾአል።
በቅርቡ የሚለቀቀውን ይህንኑ ዜማ ታደመጡለት ዘንድ ግብዣችን ነው።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating