0
0
Read Time:28 Second
በዛሬው እለለት በኮሎኔል ደመቀ ፍርድ ቤት አለመቅረብ ቁጣውን የገለጸው የጎንደር ህዝብ በአደባባይ ላይ የወያኔ ባንዲራ የሆነውን ባለ ኮከቡን (ኢሉምናቲ)የሰይጣን አምልኮ ምልክት እየተባለ የሚጠራውን እና በኢትዮጵያ ህዝብ እውቅና ሳይሰጠው ፣በትግራይ ተወላጆች ብቻ በጦር መሳሪያ ግፍት በህዝብ ዘንድ እንዲሰቀል የተደረገው ይሄው ባንዲራ በጎንደር ከተማ ወርዶ ትክክለኛውን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ሰንደቅ አላማ ለመስቀል ችለዋል።
የጎንደር ህዝብ በመከላከያ ሰራዊት ጥቃት ቢደርስበትም ፣ከትግል ወደ ኋላ ገሸሽ ሳያደርገው እውነተኛውን ባንዲራ ለማውለብለብ ችለዋል።
የዚህ ትግል ስልት ወደ ሌሎች ክልሎች ተዛምቶ የወያኔን የመጨረሻ ጊዜ የሚያሳይ ቁንጽል መስመር እንደሆነ ያመልክታል ።
በአዘዞ ከፍተኛ ተኩስ መቀስቀሱም እየተሰማ ነው በጎንደርም ከተማዋን የከበቡት የመከላከያ ሰራዊቶች በህዝቡ ተከበዋል
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating