0
0
Read Time:31 Second
በወረታ ከተማ ከባድ ተኩስ ተከፍቷል
ዛሬ ከሰአት በኋላ 7፡30 ላይ የጀመሩት የፎገራ ዐማሮች ከወያኔ ቅጥረኞች ጋር ከባድ ተጋድሎ እያደረጉ ነው፡፡ ከቦታው በስልክ ለማረጋገጥ እንደሞከርነው የወረታ ከተማ ሙሉ በሙሉ ቀውስ ውስጥ ገብታለች፡፡ ዐማሮች ላይ የጥይት ዶፍ እየወረደ ነው፡፡ እስካሁን አንድ ሰው ሲሞት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ቆስለዋል፡፡
የፎገራ ዐማሮች የተሰዋውን ዐማራ አስከሬን ይዘው በመዞር ከቅጥረኛ ወታደሮች ጋር ከባድ ፍልሚ ላይ ናቸው፡፡ በስልክ በደወልንበት ወቅት የሚሰማው የጥይት ጩኸት ከባድ መሆኑን የተገነዘብን ሲሆን በርካታ የሥርዓቱ አገልጋይ በሆኑ ግለሰቦችና ተቋማት ንበረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል፡፡ ከተማ በአሁኑ ሰአት ሙሉ በሙሉ ወደ ጦር አውድማነት ተቀይራለች፡፡ ከተለያየ አቅጣጫ የፎገራ ገበሬዎች ወደ ከተማ እየገቡ ነው፡፡
የዐማራ ተጋድሎ ያሸንፋል!!
በሙሉቀን ተስፋሁን
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating