0
0
Read Time:23 Second
ቄስ ዳንኤል አብርሃም ይባላሉ፡፡የአገልግሎት ልብሳቸውን ለብሰው በአንድ እጃቸው መስቀል በአንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ በመያዝ ባሳለፍነው ሳምንት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ውስጥ በምትገኘው መንዲ ከተማ የሚገኙ ሰዎችን ከፊት እየመሩ ለፍትህ፣ለዕኩልነትና ለነጻነት አደባባይ ተገኙ፡፡
የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ቄሱንና የተከተላቸውን ህዝብ ለመበተን የሃይል እርምጃ በመውሰዳቸው የተወሰኑ ሰዎች ሲገደሉ ቄስ ዳንኤል ቆስለው በወታደሮች ወደ ወህኒ ቤት ተጋዙ፡፡እስካሁን ድረስም ምንም አይነት የህክምና እገዛ አለማግኘታቸው ታውቋል፡፡
የነጻነት፣የፍትህና የዕኩልነትን ወንጌል ለምዕመናኖቻቸው በቃል ከማስማር አልፈው የህይወት ምስክርነት ለሰጡት ቄስ ዳንኤል ትልቅ አክብሮት እንሰጣለን፡፡
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating