www.maledatimes.com በእሬቻ በአል በተወሰደው ግፋዊ እርምጃ ላይ የተለያዩ ከተሞች እና ከፊል አዲስ አበባን ጨምሮ የተቃውሞ አሰሙ በወያኔ ንብረቶች ላይ እርምጃ ወሰዱ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በእሬቻ በአል በተወሰደው ግፋዊ እርምጃ ላይ የተለያዩ ከተሞች እና ከፊል አዲስ አበባን ጨምሮ የተቃውሞ አሰሙ በወያኔ ንብረቶች ላይ እርምጃ ወሰዱ።

By   /   October 4, 2016  /   Comments Off on በእሬቻ በአል በተወሰደው ግፋዊ እርምጃ ላይ የተለያዩ ከተሞች እና ከፊል አዲስ አበባን ጨምሮ የተቃውሞ አሰሙ በወያኔ ንብረቶች ላይ እርምጃ ወሰዱ።

    Print       Email
0 0
Read Time:38 Second

(ዘ-ሃበሻ)በእሬቻ በአል ላይ በጨካኙ የወያኔ ሰራዊት የተፈጸመው ህዝባዊ ተቃውሞ በጃሞ የተነሳው ተቃውሞ በተለያዩ የኦሮሚያ እና የአዲስ አበባ ክልሎች እየተዛመቱ መምጣቱ ተገልጦአል ። በአዲስ አበባም የተለያዩ የንግድ ሱቆች ተዘግተዋል ። በሌሎችም ቦታዎች የኦሮሞ ተወላጆችም ሆኑ ሌሎችም ዜጎች በህብረት የኦሮሞ ህዝብ ነጻ መሆን አለበት ግድያ ይቁም ፣ወያኔ ከስልጣን ይውረድ በማለት ከፍተኛ ድምጽ በማሰማላት ላይ ይገኛል ።
በአለም ገና ሞጆ ፣ቡራዩ እና ሌሎችም ቦታዎች ከፍተኛ ንቅናቄ ከመታየቱም በላይ በአሸዋ ሜዳም ከፍተኛ ሃይል ያለው ህዝብ ወደ ከተማ በመግባት የተለያዩ ድምጾችን አሰምቶአል ፣መንገዶችም ተዘግተዋል ። የትራንስፖርት አገልግሎቶች የቆሙ ሲሆን የአጋዚ ጦርም በተለያዩ ቦታዎች ተሰግስገው የገቡ ሲሆን በአንዳንድ ቦታውችም በንጹሃን ዜጎች ላይ ከፍተኛ እርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ ።
ትምህርትቤቶችም በጊዜ የተዘጉ ሲሆን በሰሜን ሸዋ በሰላሌ አካባቢ ህዝቡ በአደባባይ ከገበሬው ጋር በመተባበር ወደ አደባባይ ወጥተዋል ። በሌሎች ገጠር ከተሞች ከፍተኛ እንቅስቃሴ ቀጥሎአል ተቃውሞው በሌሎች የሃገሪቱ ክፍሎች እንደሚዛመት ምንጮቻችን ገልጸዋል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on October 4, 2016
  • By:
  • Last Modified: October 4, 2016 @ 10:26 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar