0
0
Read Time:29 Second
አፀፋዊ ምላሹና ተቀውሞው በመላ ሀገሪቱ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ነው !!
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው !! ተማሪዎቹ የረሀብ አድማ አድርገዋል !! ህዝብ በግፍ ተረሽኖ ዝም አይባልም !!
በመላ ሃገሪቱ እየተቀጣጠለ የመጣው የወያኔን መንግስት መቃወም አስመልክቶ በተለያዩ ቦታዎች የትግራይ መንግስት ድርጅቶችን በማቃጠል እና እስርቤት ውስጥ በግፍ ታስረው ያሉ ንጹሃን ዜጎችን በማስወጣት ላይ ይገኛሉ በዛሬው እለት ከእሶስት እስርቤቶች ብዙ እስረኞችን ከኦሮሚያ ክልል ያስለቀቁ ሲሆን የአበባ እርሻዎች እና የአላህሙዲን ድርጅት እንዲሁም ፕላስቲክ ፋብሪካዎች መቃጠላቸውን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating