www.maledatimes.com የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ።

By   /   October 5, 2016  /   Comments Off on የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ።

    Print       Email
0 0
Read Time:37 Second

gebereselasie email_david1 በአትላንታ ነዋሪነታቸውን ያደረው ወጣት ማቲዎስ ገበረስላሴ በተጻፈ  ደብዳቤ መሰረት የአትላንታው ሴናተር አፋጣኝ ምላሽ መስጠታቸው ታወቀ ፣ ይሄው ወጣት ከትግሬ ፣ጎንደር እና የኤርትራ ድብልቅ ዘር ያለበት ሲሆን ፣ ሆኖም ግን በሃግሪቱ የሚከናወነው አስቃቂ ግፍ እና መረካር ከማሳሰቡም በላይ ስላስጨነቀው የ92 ሚሊዮንን ህዝብ ድምጽ ለማሰማት ጩከቱን በሴናተሩ በኩል አስምቶአል ። እንደሴናተሩም ምላሽ ከሆነ በሃገር ውስጥ የሚከናወነው ነገር እርሳቸውንም እንደሚመለከታቸው ገልጸው ፣በተለይም መንግስት ታጣቂ ወታደሮችን ተጠቅሞ በሃይል ምንም ትጥቅ ያለያዘውን እና ሰላማዊ ዜጎችን ለመግደል መነሳቱ በጣም የሚረብሽ ነው ።ይህም በተቃዋሚዎች ላይ የሚደረገው አፈና ከልክ ያለፈ መሆኑን ጠቁመዋል ።

በአጽኖት የሚቃወሙት ነገር ቢኖር መንግስት በንጹሃን ላይ የሚወስደውን እርምጃ ሲሆን  ማንኛውም ዜጋ በሰላም የሚፈልጋቸውን ነገሮች የመግለጽ ነጻነት እንዲኖረውም እንታገላለን እናሳድጋለንም በማለት እንደሴናተርነታቸው እና የውጭ ሃገር ዜጎች ግንኙነት እንደመሆናቸውም መጠን ከአፍሪካ ህብረት እና ከሌሎች አመራሮች ጋር በመወያየት ችግሩን እንዲፈታ ለማድረግ እንደሚጥሩ አመክረው ገልጸዋል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on October 5, 2016
  • By:
  • Last Modified: October 5, 2016 @ 1:27 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar