www.maledatimes.com ድሬደዋ 08 ቀበሌ የነዳጅ ማደያ እና በእሳት ጋየ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ድሬደዋ 08 ቀበሌ የነዳጅ ማደያ እና በእሳት ጋየ

By   /   October 5, 2016  /   Comments Off on ድሬደዋ 08 ቀበሌ የነዳጅ ማደያ እና በእሳት ጋየ

    Print       Email
0 0
Read Time:16 Second

በኦሮሞ  ትልቁ በአል ኢሬቻ ላይ በተቀሰቀሰ የሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በተገደሉት ሰዎች ሳቢያ ብዙ ንጹሃን ዜጎች የተገደሉ ሲሆን ይህንንም ጉዳይ ተመልክቶ በየተከተማው የተስፋፋው የሰላማዊ ሰልፍ ጉዞ በመንግስት ሃይሎች ከፍተኛ ጥቃት በመባባሱ የተነሳ ንጹሃኑ ህዝብም በተለያዩ ድርጅቶች ላይ አደጋ በማድረስ ላይ ይገኛሉ ። በመቱ ድሬዳዋ፣ቄሮ ቁሩፍቱ በምስራቅ ሸዋ ዞን ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ድርጅቶች ክፉኛ የሆነ አደጋ ደርሶባቸዋል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on October 5, 2016
  • By:
  • Last Modified: October 5, 2016 @ 9:42 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar