0
0
Read Time:33 Second
በዘዋይ ትልቁ እስርቤት ዛሬ ማምሻውን መቃጠሉ የተሰማ ሲሆን ፣መንግስት የ6 ወር የአደጋ ጊዜ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ህዝቡ እምቢተኝነቱን አሳይቶአል ። በዚህም የተነሳ ህዝቡ በጣም ቁጣውን በተለያየ ቦታ መግለጹን አላቋረጠም ፣የመጣው ቢመጣ ትግላችንን አናቆምም በማለት የምእራብ ሸዋ ተወላጆች ተናግረዋል ሆኖም ግን በአማራ ክልል ያለውም የተቃውሞ ጥሪ አሁን አብሮ በጋራ ቢቀጥል የአሸናፊነትን ቁንጮ እንቀዳጃለን ሲሉ ጠቁመዋል።
በዝዋይ እስርቤት ውስጥ የታሰሩ ብዙ እስረኞችም መገደላቸውን ጠቁመዋል ። በአሁን ሰአትም ህዝቡ የድረሱልኝ ጥሪ ማሰማታቸውን ተከትሎ በማንኛውም አጋጣሚ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ባለስልታናትን ከህዝቡ ጎን የማይቆሙ ከሆነ ከፍተኛ አደጋ ላይ ሊወድቁ እንደሚችሉ የገለጹ ሲሆን ፣በለፈለፉ ይጠፉ የሆነበትን የቀነኒሳን ንብረት ለማቃጠል መነሾው ፣የህዝቡን ስሜት ለሆዱ እና በእግሩ ሮጦ ላመጣው ነዋይ በማጎብደዱ ፣ችግር ሊገጥመው ይችላል ፣አሁንም በሌሎች ንብረቶቹ ላይ ይቀጥላል ሲሉ አትተዋል ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating