0
0
Read Time:29 Second
ዛሬ ቀን ከ9፡00-10፡30 ሰዓት ድረስ የቀድሞ የቅንጅት ሊቀመንበር የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል የቀብር ሥነ ሥርዓት በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። ከጅምሩ ጀምሮ ዝናብ ባለተለየው የቀብኢንጂነር ሃይሉሻውል ሥነ ሥርዓት ላይ የአንጋፋው ፖለቲከኛ ቤተሰቦች፣ ዘመዶች፣ ወዳጆች፣ የቀድሞ የትግል አጋሮች፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና በርካታ ዜጎች ተገኝተዋል ሲል ኤልያስ ገብሩ አትቶአል የቀድሞው የቅንጅት ለአንድነት እና ለዲሞክራሲ አመራር አካል የነበሩት እና የመአድ ሊቀመንበር ከምርጫ 97 በኋላ በመንግስት በደረሰባቸው ግፋዊ ጫና ለተለያዩ በሽታ የተጋለጡ በመሆናቸው የተነስ ህመማቸው ከጊዜ ወደ ጌዜ እየሰፋ በመምጣቱ በውጭሃገር ሲታከሙ ቆይተው ከህመማቸው መዳን ሳይችሉ መቅረታቸውን ባለፈው ዘገባችን መጥቀሳችን ይታወሳል ። የማለዳ ታይምስ አዘጋጆች ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል
በድጋሚ ነፍስ ይማር!
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating