www.maledatimes.com ማራቶን ሩጫውን የራሳችን እናደርገዋለን (ኢትዮጵያን አትሌቶች) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ማራቶን ሩጫውን የራሳችን እናደርገዋለን (ኢትዮጵያን አትሌቶች)

By   /   October 6, 2012  /   Comments Off on ማራቶን ሩጫውን የራሳችን እናደርገዋለን (ኢትዮጵያን አትሌቶች)

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 20 Second

በእሁድ ማለዳ የሚከናወነውን የቺካጎ ማራቶንን ለመሳተፍ ወደ ቺካጎ የተጓዙት ኢትዮጵያውያን አትሌቶችቻን በዘንድሮው አመት ከኬንያውያን አትሌቶች በይበልጥ ከፍተኛ የሆነ ልምምድ እና እንዲሁም ብዛት ያላቸውን አትሌቶች ይዘው እንደመጡ ገልጸዋል ፣በዛሬው እለት የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ካናገራቸው መካከል አትሌት ሊሊሳ ባይሳ እንደገለጸው ከሆነ ከባለፈው አመትም ሆነ ከካቻምናው በላይ ዘንድሮ በአቋምም በብቃትም ብዛት ያላቸው አትሌቶችን ይዘን ቀርበናል ድሉ የእኛ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን ሲል ተናግሯል።ብዛት ያላቸው ልኡካኖች ይዘን እንደመምጣታችንም ሆነ እንደብቃታችን ሁሉ ሌሎችም እድሉን ያላገኙት ብዛት አትሌቶቻችን እዚያው በሃገራችን ውስጥ የቀሩ ለመሳተፍ ያልቻሉ ብዙዎች አሉ ብሎ ያለው ስሙ እንዳይጠቀስ የገለጸው ሌላው አትሌት  ነገ ድላችንን በ እጃችን ለመጨበጥ ለመያዝ እንሞክራለን ሲል ገልጿል። ሌሎቹንም ልኡካኖች በነገው እለት በሚኖረው ሰአት ከውጤቶቻቸው ጋር የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ለማስተላለፍ ይሞክራል።ማለዳ ታይምስ  መልካም እድል ለኢትዮጵያን አትሌቶች!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on October 6, 2012
  • By:
  • Last Modified: October 6, 2012 @ 10:57 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar