0
0
Read Time:32 Second
በልኡል አለም
በ30/10/2016 በደቡብ አፍሪካ የህወሃቱ ቡድን አስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተንተርሶ የበጠራዉ ስብሰባ ዉጤታማ እንዳልነበረ ምንጮቻችን በላኩልን ምስጢራዊ መረጃ ያረጋገጥን ከመሆኑ ባሻገር መረጃዎቹ ሌሎች ጉዶችን ይዘዉ ተከስተዋል።
ይህዉም በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ በጆሐንስበርግ ከተማ ላይ መይፌር እየተባለ በሚጠራዉ ስፍራ ትዉልደ ሱማክሌያዊያን የሆኑ ግለሰቦች በኦሮሞ ብሔር ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን የግድያ ወንጀል ተንተርሶ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያንን ያላካተተ ገለልተኛ የሆነ ስብሰባ በአምባሳደር ሙሉጌታ መሪነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኢንባሲ መደረጉን ምንጮች ጠቁመዋል።
ስብሰባዉ እጅግ አሳዛኝ ነዉ ያሉት ምንጫችን ኢትዮጵያዊያን ስልታዊ እርስ የመከላከል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በማሳሰብ አምባሳደሩና ህወሃት ለወገን የማይቆረቆሩ ወገንን ባይተዋር ያደረጉ ምግባራቸዉ እና አላማቸዉ ሰይጣናዊ ነዉ በማለት ኮንነዋል።
ለመረጃ ያህል ፎቶ ይመልከቱ !
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating