0
0
Read Time:26 Second
ከአዲስ አበባ ቦሌ አየር መንገድ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ዱለስ አየር መንገድ ተጉዦችን ይዞ ሲጓዝ የነበረው ድሪም ላይነር አውሮፕላን በፔንሰልቬኒያ አየር መንገድ በማረፊያ ጣቢያ እንዲያርፍ ተደርጎ እንደነበር እና በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው የአየር መዛባት እና በማረፊያ ጣቢያው ላይ በጣለው ዝናብ እና በቀዝቃዛ እና ነፋሻማ አየር ምክንያት ማረፊያ ቦታውን አንሸራታች በረዶ ሸፍኖት ስለነበር በዚህ አጋጣሚ ማረፍ እንደማይችል እና በሌላ አቅራቢያ የአየር ጣቢያ እንዲያርፍ መገደዱን የደረሰን ዘገባ መለክታል ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በተያያዥ ዜና በሜሪላንድ ዋሽንግተን ዲሲ እና ቨርጂኒያ አካባቢ 55 ተሽከርካሪዎች ተጋጭተው 3 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውንም የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating