0
0
Read Time:31 Second
ከሟቹ መለስ ዜናዊ በኃላ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው የሚያገለግሉት የቀድሞው የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር በአዲሱ በስልጣን የመተካካት ስራ ላይ ታናሽ ወንድማቸውን ከደቡብ ዩንቨርሲቲ በማንሳት በአስተዳደር ዘርፍ ለሲቪል ሰርቪስ ፕረዚዳንት ሆነው እንዲቀመጡ ማድረጋቸው አነጋጋሪ ሆኖአል ።
በትምህርት ቤት ውሥጥ መልከ ጥፉው እየተባሉ የሚጠሩት እኝሁ የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ታናሽ ወንድም በዝምድና በቻ ቦታውን እንዲጨብጡ ሲደረግ ያላቸውን እውቀት እና ብቃት ሳይመዘን በመሆኑ ሲሆን ወያኔ የድርጅቱን ፖለቲካዊ ማራመድ እስከቻልክ ድረስ እውቀት ባይኖርህም ሃላፊነት ሊሰጥህ ይገባል የሚል እምነትን ከሚያነፀባርቁት ውስጥ ሲሆን እንደዚህ አይነት ወንጀል እና በስልጣን መባለግ የአፍሪካ መንግስታቶችን ለዘመናት ሲያስተች ቆይቶአል። የወያነ መንግስት ደግሞ በሙስና እና በስልጣን መባለግ ባለፉት 26 አመታት ውስጥ ግንባር ቀደምትነትን የያዘ መንግስት ነው።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating