0
0
Read Time:37 Second
ሙሉነህ ዮሃንስ
ዛሬ በዳባት ወረዳ በአጅሬ ቀበሌ ገበሬ ማህበር በክትባት ሰበብ 4 ህፃናት ሲሞቱ 8 ደግሞ በከፍተኛ ህመም ላይ ናቸው። ይህ የመኪና መንገድ የሌለው አካባቢ የሚኖሩት ወገኖች በሄሊኮፍተር እርዳታ ካልደረሰላቸው ብዙ ህፃናት የሞት አደጋ ላይ ናቸው። ዳባት ከተማ ውስጥም በተመሳሳይ መንስኤ 1 ህፃን ቅዳሜ ሞቷል።
የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ከየካቲት 16/2009 ዓ.ም ጀምሮ በመላ አገሪቱ ስለሚሰጥ ህጻናትን ያስከትቡ በሚል በይፋ የተጀመረው ዘመቻ ህፃናት እየጨረሰ ነውና ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ።
ህዝቡ በዚህ አስደንጋጭ ሆን ተብሎ በተቀነባበረ ወንጀል ቁጣውን እየገለፀ ነው። ከአሁን በሁዋላ አናስከትብም ብሏል። የአካባቢው የወያኔ መንግስት የካቢኔ አመራርና የጤና ሰራተኞች ደንግጠዋል። ይህ ወንጀል በቀጥታ ከወያኔ የበላይ አመራር መጥቶ በአፋኙ የኮማንድ ፖስት ተግባራዊ እንደሆነ እየተነገረ ነው። ይህ አካባቢ የወያኔ የጭቆና አገዛዝ በቃኝ በማለቱ ላለፉት 6 ወራት የጦር ቀጠና እንደሆነ በተከታታይ ስንዘግብ መቆየታችን ይታወቃል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating