www.maledatimes.com ህወሓት ማርቆስ ሆስፒታልን አገደ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ህወሓት ማርቆስ ሆስፒታልን አገደ!

By   /   March 7, 2017  /   Comments Off on ህወሓት ማርቆስ ሆስፒታልን አገደ!

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 23 Second

ህወሓት ንትምህርቲ ዝተዓደለ ውድብ ኣይኮነን። ካብ ዕለት ዘይሙከር ናይ ዝጠፈሹ ሰባት ውድብ ስለዝኾነት ንፅበዮ ነገር የለን!! ተሃድሶ፣ ገምጋም እንዳበሉ ፀፍ ጭልጥ ኢሎም ክዛረቡ ይውዕሉ። ፍፁም ሕፍረት ብዘይምርኣይ ድማ ጨና ዲሞክራሲ ዕልምልም ዝቕህም ስጉምቲታት ኣብ ጠላዕ ፀሓይ ክወስዱ ይውዕሉ። ህወሓት ትገብሮ ዘላ ዘይዉርዙይ ስራሕቲ ሕመቕ ናይቲ መንእሰይ ስለዝኾነ የኽእልኩም ካብ ምባል ንብሎ የብልናን።

ምኽረይ ግን ንህወሓት ኣይኮነን። ምኽረይ ነቲ መንእሰይ እዩ፣ ህወሓት ሓደብሓደ ከተጥፈኣና እምበር ትመሃር፣ ትሞከር፣ ንፅቡቕና ትሓስብ እያ ኢሉ ዝሓሰብ ሰብ እንተሎ ንነብሱ ይወከሳ። ሎሚ ንዶክተር ማርቆስ ፅባሕ ድማ ንዶክተር XX ድሕሪኡ ድማ ንሚስተር ZZ። ሓደብሓደ ድማ ዓድናን ዓውድናን ገዲፍና ዕልምልም እዩ እምበር።

እንታይ ክብል ደሊየ እየ፣
ከምዚ ናይ ሕጂ ተዓዚምና ስቕ ምስእንብል ዘዘኻኽረና ዝስዕብ ናይ Martin Niemöller ሓስብ እዩ: ይብል Martin Niemöller

|| First they came for the Socialists, and I did not speak out—
Because I was not a Socialist.

Then they came for the Trade Unionists, and I did not speak out—
Because I was not a Trade Unionist.

Then they came for the Jews, and I did not speak out—
Because I was not a Jew.

Then they came for me—and there was no one left to speak for me.|| ኣብርሃ ሃይለዝጊ ከምዝተርጎማ ድማ:

“ነቶም ኮሚኒስት እንትመፅዎም ሱቕ ኢለ ምኽንያቱ ኮሚኒስት ስለ ዘይኮንኩ፥ ነቶም ሶሻሉስት እውን እንትመፅዎም ሀዚ እውን ሱቕ በልኩ ሶሻሊስት ስለ ዘይኮንኩ፥ ነቶም መራሕቲ ሸቃሎ እውን እንትብድልዎም ከምዘይጣጣይ ሱቕ ብምባል ኣሕሊፈዮ ኣባሎም ስለ ዘኮንኩ፥ ኣብ መወዳእታ ግን ንዓይ እውን ብታራይ ብተመሳሰሊ እቲ በደል በፂሑኒ ግን ድማ ማንም ኣብቲ እዋን ክሕለቐለይን ብዛዕባይ ክሙጉት ዝኽእልን ኣይነበረን ምኽንያቱ ማንም ስለ ዘይነበረ” ዝብሃል እዩ ክኸውን።

-ኤእ ግ እንትብሉኻ ዶ ትጋገ እዩ ነገሩ!!
=========================
Abraha Desta continues

ታዋቂው ማርቆስ ሆስፒታል አሁን ላይሰራ ታግዷል። ምክንያት የሆስፒታሉ ባለቤት ዶር ማርቆስ ገሰሰ የህወሓትን ዛቻና ማስፈራርያ ሳይበግረው ከተበደለ ህዝብ ጎን እቆማለሁ በማለቱ ነው።

ዶር ማርቆስ ገሰሰ ለዓረና ፓርቲና በህወሓት አገዛዝ በደል ለደረሰባቸው ወገኖች ሲረዳ ቆይቷል። ዶር ማርቆስ ለዓረና ፓርቲ ፅህፈትቤት የሚሆን ክፍል በነፃ የሰጠ ሲሆን ገንዘብ ለሌላቸው ዜጎችም ነፃ ህክምና ያደርግ ነበር።

ህወሓት ለዓረና ፓርቲ ፅህፈትቤት የሚያከራዩ ዜጎችን በማስፈራራት (ግብር በመጨመርና የንግድ ፍቃዳቸውን በመሰረዝ ) ዓረና ቢሮ እንዳያገኝ ጥረት ያደረገ ቢሆንም ዶር ማርቆስ አንድ ክፍል በነፃ ስለሰጠን ያለ ምንም የቢሮ ችግር ስራችንን ስናከናውን ቆይተናል። ህወሓት መሰብሰብያ አደራሽ ሲያስከለክለንም ጠቅላላ ጉባኤያችን በቢሮኣችን ማድረጋችን ይታወሳል።

ይህ እንዳለ ሆኖ ህወሓቶች ከዓመት በፊት ዶር ማርቆስ ለዓረና የሚሰጠውን ድጋፍ እንዲያቆም፣ ዓረናዎችን ከክፍሉ እንዲያስወጣ በደህንነቶች በኩል ማስጠንቀቅያ ቢያደርሱትም ሊሰማቸው ባለመቻሉ እንደ ቅጣት ሆስፒታሉን በሆስፒታል ደረጃ ሳይሆን በህክምና ማእከል (ዝቅ ብሎ) እንዲሰራ አድርገዋል። ህወሓት በአንድ በኩል ከተቃዋሚዎች እደራደራለሁ ይላል። በሌላ በኩል ህዝብን የሚረዱ ጀግኖች ለማሸማቀቅ ይሞክራል።

ዶር ማርቆስ በዚሁ ማስፈራርያና ቅጣት ሳይንበረከክ የዓረና አባል በመሆን በአራተኛው ድርጅታዊ ጉባኤያችን የማእከላዊ ኮሚቴና የስራ አስፈፃሚ አባል ሆኖ ተመርጧል። ከተመረጠ በኋላም ከፍተኛ የህወሓት ደህንነቶች ዓረናን ካልተወ ቅጣት እንደሚጠብቀው ማስጠንቀቅያ ሰጥተውት ጀግናው ዶር ማርቆስ ግን ለህዝቤንና ለሀገሬ እታገላለሁ፣ የፈለኩትን ፓርቲ አባል የመሆን መብቴን ይከበርልኝ ብሎ በድፍረት መልሶዋቸዋል።

እንደ ቅጣትም የህወሓት ደህንነት ሰዎች ህዝብ ሲያገለግል የነበረውን ሆስፒታል ለአንድ ዓመት አግደውታል። ዶር ማርቆስ ግን አሁንም ጀግና ነው። በህወሓቶች የማስፈራርያ ቅጣቶች አልምበረከክም፣ እንዳውም ጠንክሬ እንድታገል ያደርገኛል፣ አሁን ሙሉ በሙሉ ወደ ፖለቲካ ዓለም ገብቼ ህወሓትን እታገላለሁ ብሏል።

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on March 7, 2017
  • By:
  • Last Modified: March 7, 2017 @ 1:40 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar