www.maledatimes.com የስፖርት ፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ ለማሳወቅ ውጥረት ላይ ነው ! የጨዋታ ድልድሉም ተዘርዝሮአል ዝርዝሩን ይከታተሉ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የስፖርት ፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ ለማሳወቅ ውጥረት ላይ ነው ! የጨዋታ ድልድሉም ተዘርዝሮአል ዝርዝሩን ይከታተሉ

By   /   June 2, 2017  /   Comments Off on የስፖርት ፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ ለማሳወቅ ውጥረት ላይ ነው ! የጨዋታ ድልድሉም ተዘርዝሮአል ዝርዝሩን ይከታተሉ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 44 Second

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው ፣አመታዊው የስፖርት ዝግጅት የሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር ይታወቃል ።

በ፫፬ኛ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ስፕርት ውድድር ድልድልም ተጠናቆ የቀረበ ሲሆን በዚህ አመት የሚወዳደሩት አንደኛ ድቪዚዮን እና የሁለተኛ ዲቪዚዮን ድልድሉ ከማህደራችን ይዘነዋል ።

በዚህ ደማቅ እና ልዩ አመታዊ ክብረበአል ላይ ከተለይዩ ስትቶች ውስጥ እና ከአውሮጳ እና አፍሪካ የሚመጡ ጎብኝዎች ሲያትል ታኮማን ሊያጥለቀልቋት ዝግጅታቸውን ከወዲሁ አጠናቀዋል ። እርስዎም የዚህ ተጋባዥ እንደሚሆኑ ግልጽ ነው ።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በስፖርት ፌደሬሽኑ በየአመቱ የሚወሰኑት የክብር እንግዶች እስከአሁን ድረስ ያልታወቀ ሲሆን ፣ ሁለት ታላላቅ የስፖርት ባለሙያዎች በክብር እንግድነት የታጩ መሆኑን የስፖርት ፌደሬሽኑ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል ። ሆኖም ከሁለት አንዱ በዚህ ትልቅ ክብረ በአል ላይ የሚገኙ መሆኑንም አክለው የገለጹት እነዚሁ ምንጮች በቀጣዩ ሁለት ሳምንታት ለማሳወቅ እንደሚችሉ ገልጸዋል።

Division I

Division I

Division I

Division I

Division II

Division II

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on June 2, 2017
  • By:
  • Last Modified: June 2, 2017 @ 1:12 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar