0
0
Read Time:49 Second
አሳዛኝ ዜና ??
- የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች አሰግድ ተስፋዬ ዛሬ ለጤና ከጓደኞቹ ጋር በተለምዶ ጊዮርጊስ ሜዳ ተጫውቶ ከጨዋታ በኃላ በመታጠቢያ ቤት ወድቆ ህይወቱ አልፏል::
- አሰግድ ተስፋዬ ዛሬ ከጨዋታ በኋላ ወደ መታጠቢያ ክፍል አመራ። ይሁንና በመታጠቢያ ቤት ወድቆ ሕይወቱ አልፏል።
- ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና ደጋፊዎች አስደንጋጭ የሆነው ይሄው ዜና ከልምምድ በሁዋላ በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ወድቆ መገኘቱ የሞቱ መንስኤ ምን እንደ ሆነ ሊገለፅ ባለመቻሉ መሆኑን ጠቁመዋል ።
- ከወደቀ ጥቂት ሰአታቶች በሁዋላ ወደ ሆስፒታል በማምራት የህክምና ክትትል ቢደረግለትም ህይወቱን ግን ለማትረፍ አልተቻለም።
- አሰግድ ብረቱ ለዘመናት በእግርኳስ ስፖርት ውስጥ በአጥቂነት አና በተከላካይነት ቦታን የተጫወተ ሲሆን በአፍሪካ ካፕ ውድድር ላይ ድንቅ የሚባሉ አራት ጎሎችን ማስገባቱ መዘገቦች ያሳያሉ ።
-
የተጨዋቹን ህይወት የማትረፉ ርብረቦሽ አልተሳካም ፣ አሴ እንደወደቀ በዚያው በመታጠቢያ ቤት ሕይወቱ አልፏል።በአያት ሆስፒታል ሕይወቱን ለማትረፍ የተደረገው መረባረብ አልተሳካም።
አሴ ልስልሱ
አንጀት አርሱ !የተባሉለት እነዚያ ውብ የጥበብ እግሮቹስ? … ኳስ አቁመህ እንኳን ኳስ የሚያምርብህ ጀግና ነበርክ።
ነፍስ ይማር!
***
እባክዎን፣ የሀዘኑን መልዕክት ሼር በማድረግ ለኢትዮጵያዊያን አድርሱ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating