Read Time:43 Second
በኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ውስጥ የኢትዮጵያ አስተዳዳሪ የሆነው የወያኔ ህወሃት መንግስት የሰዎችን ነጻነት ፣ የመረጅ እጦትን እና የሰበአዊ ጥሰትን ፈጸመ እያሉ ፣የወያኔን መንግስት ሲሳደቡ እና ሲያወግዙ የነበሩ እነዚሁ ጋዜጠኞች በኢሳት መረጃ ማእከል መከፈት አይናቸው ቢገለጥም ኢሳትም እሳት ሆኖባቸው ሲያቃጥላቸው መቀቆየቱ ይታወቃል ለዚህም እንደ መረጃ እና ምሳሌ ለማቅረብ የሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ንግግር ብቻውን በመገናኛ ብዙሃን መታፈኑ የህዝቡን የመረጃ ጥማት እንደሚጎዳ እያወቁ ለግንቦት ሰባት ፓርቲ ህልውና ሲሉ ብቻ መረጃዎችን ለማፈን መብቃታቸው ፣ ለኢቢኤስ ወያኔ እንደሚሉት ለኢሳት ብርሃኑ ነጋ ፣ግንቦት ሰባት መሆኑን በግልጽ አሳይተዋል ። የመረጃ ነጻነት ለግል ጥቅም መሆን የለበትም በቴዎድሮስ አፍሮ የቅለመጠይቅ መታፈን አገር ይያዝልኝ ሲሉ የነበሩ እነዚሁ የመገናኛ ብዙሃኖች ዛሬ እና ትላንት የፖለቲካ ፓርቲያችን ህልውናው ተነካ በማለት የጋዜጠኞችን እና የፖለቲካ አመርሮችን ልሳን ሲዘጉ እና ሲያፍኑ ታይተዋል ፣ እንደ ምሳሌ ያህል በደረጀ ደስታ የተጠየቀው ጋዜጠኛ የግንቦት ሰባቱን አቶ ብርሃኑ ነጋን ፣በደካማ እና ጠንካራ ጎኑ አስተያየት ስለሰጠው ይህንኑ አስተያየት በህዝብ ዘንድ ሊቀርብ አይችልም ብለው ማለታቸው በነጻ ጋዜጠኞች ጥርስ እንዲነከስባቸው ሆⶈአል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating