የችካጎ ደብረ ገነት ቤተክርስትያን ምጥ ላይ ናት ለምአመናን ጥሪ ኣቀረበች

ላለፉት ኣንድ ኣመታት በፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ በመሆን የቢአተክርስቲያን ኣገልግሎቱኣን በትክክል መስጠት ያልቻለችው የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ፣ ኣስተዳደራዊ መድሎ መጥቶብኛል በማለት ጥሪ ለማህበረሰብ ብታደርግም በጥሪው መሰረት ሊደርስላት የቻለ ኣንድም ኣካል ኣልነበረም ሆኖም ግን በኣሁን ሰኣት የከፋ ውድቀት ላይ ደርሳለች ፥፥ በቤተክህነቴ ውስጥ ምንም ኣይነት የፖለቲካ ሂደት ሊንቀሳቀስ ኣይገባም ማንኛውም ማህበረሰብ ፖለቲካውን በውጭ ማንጸባረቅ … Continue reading የችካጎ ደብረ ገነት ቤተክርስትያን ምጥ ላይ ናት ለምአመናን ጥሪ ኣቀረበች