www.maledatimes.com እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ

By   /   June 19, 2017  /   Comments Off on እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ

    Print       Email
0 0
Read Time:46 Second

እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ



ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው።

የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው።

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማግስት በኢትዮጵያ የታዩትን ሁኔታዎችንና በፕሬሱ ላይ ያሳደሩትን ጫና እና ቀድሞውኑ የነበሩ አዝማሚያዎች የሁለት ወገን እይታዎች የተመለከተ ክርክር ነው።

ፋኑኤል ክንፉ እና አርጋው አሽኔ

ፋኑኤል ክንፉ እና አርጋው አሽኔ

የክርክር ፕሮግራሙ ተሳታፊዎች የሰንደቅ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ፋኑኤል ክንፉ ከአዲስ አበባ እና የዋዜማ ራዲዮ ዋና አዘጋጅ አርጋው አሽኔ ከዩናይትድ ስቴትሷ የዳላስ ከተማ ናቸው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on June 19, 2017
  • By:
  • Last Modified: June 19, 2017 @ 10:54 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar