Read Time:28 Second
የሰሞኑ መነጋገሪያ ዜና የአዲስ አበባ ጉዳይ ሆኗል:: የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሜቴ ቅዳሜ ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ባለ 34 ገጽ ሰነድ አውጥቶ ሲወያይበት ቆይቷል:: የቤልጂየም የፌደራል ሥርዓት ትግበራን እንደተሞክሮ ወስዶ የተዘጋጀው ይኸው “የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ/ፊንፊኔ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን በሕግ ለመደንገግ የተዘጋጀው ሰነድ” በውስጡ የያዘው ፍሬ ሃሳብ ምን እንደሆነ በጊዜ ሂደት የሚታይ ይሆናል:: ሆኖም ግን እስከዚያው ድረስ በአዲስ አበባ ፖለቲካ ዙሪያ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ ከፎረም 65 ጋር ያደረጉትን ውይይት ለግንዛቤ ይረዳዎ ዘንድ አቅርበነዋል::
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating