0
0
Read Time:30 Second
በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ያደረግኩት ቃለ ምልልስ !
=================================
ይህን ቃለ ምልልስ ያደረግኩት ሰኔ 4 ቀን 2009 ዓም ። ሲሆን ዛሬ ይህን መረጃ ወደ እናንተ ከማድረሴ ከቀናት በፊት በምህረት አዋጁ መራዘም ዙሪያ በሳውዲ መንግስት በኩል ምክክር እየተደረገ ስለመሆኑ ሁነኛ መረጃ ደርሶኛል ፤ በቀጣይ ቀናት መረጃው አረጋግጨ የማቀርበው ይሆናል !
የዜጎችን ድምጽ ለማሰማት ስለተጋችሁ የኢትዮጵያ ድምጽ ራዲዮን አዘጋጆች አመሰግናለሁ ። የዚህን መረጃ ጠቃሚነት ከግምት ውስጥ በማስገባትም ሆነ እየሆነ ያለውን ለመከታተል ላደመጣችሁትም ምስጋናዬ የላቀ ነው የዜጎች ድምጽ እንዲሰማ የበኩልዎን ጥረት ያደርጉ ዘንድ አደራዬ የጠበቀ ነው ። መንግስትም የዜጎችን ድምጽ ስማ ፤ ዜጎች ነንና ሁነኛ ከተስፋ ያለፈ የሚጨበጥ መፍትሔ ስጠን !
ከምስጋና ጋር
ነቢዩ ሲራክ
ሰኔ 15 ቀን 2009 ዓም
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating