www.maledatimes.com ወዲ ስምኦን – የአጎታችን ልጅ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ወዲ ስምኦን – የአጎታችን ልጅ

By   /   October 23, 2012  /   Comments Off on ወዲ ስምኦን – የአጎታችን ልጅ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 29 Second

        በረከት ስምኦን ሰሞኑን በኤርትራ የፓልቶክ ክፍል በሰጠው ቃለመጠይቅ የኤርትራውያንን ቁጣ ቀስቅሶአል። ይበልጥ ቁጣን የቀሰቀሰው፣ ‘ኤርትራውያን አንድ ነን። ልዩነት የለንም፣  አንድ አገር – አንድ ልብ’ የሚለው ዘፈን የሻእቢያ መንገድ ነው።” ብሎ መግለፁ ሲሆን፣ ጉዳዩ መወያያ ሆኖ ሰንብቶአል።

በአንዳንድ የኤርትራውያን የፓልቶክ ክፍሎች ግን ጉዳዩን እንደ ቀልድ አይተውታል። “ወዲ ስምኦን – ወዲ ሃውአቦና” (የስምኦን ልጅ – የአጎታችን ልጅ) ከሚል ቀልድ ጋር ደግመው ደጋግመው የአበባ ሃይሌን “ሃደ ልቢ” (አንድ ልብ) የተባለ ዘፈን ሲጋብዙት ሰንብተዋል። ዘፈኑን ለማዳመጥ …..ለማድመጥ እዚህ ይጨቁኑ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on October 23, 2012
  • By:
  • Last Modified: October 23, 2012 @ 3:08 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar