www.maledatimes.com ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሃብታሙ አያሌው ከአሜሪካ አንድነት ድጋፍ ድርጅት የሰላማዊ ትግል ደጋፍ አካል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሃብታሙ አያሌው ከአሜሪካ አንድነት ድጋፍ ድርጅት የሰላማዊ ትግል ደጋፍ አካል

By   /   June 29, 2017  /   Comments Off on ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሃብታሙ አያሌው ከአሜሪካ አንድነት ድጋፍ ድርጅት የሰላማዊ ትግል ደጋፍ አካል

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 19 Second

በቅድሚያ ስለደረሰብህ ሃዘን እግዛብሄር ብርታትና ፅናቱን ያድልህ::

በተደጋግሜ በኢሜል ኮንፊርም አድርግ በማለት ብጠይቅም መልስ ለምስጠት ፈቃደኛ ባለመሆንህ የተሰባሰብልህ ገንዘብ በአቶ አለማየሁ አበበ በኩል እንዲደርስህ ለማድረግ ተገጃለሁ:: የተሰብሰብውን ገንዘብ ከወጭ ቀሪ $29,012.52 ሲሆን wire ማድረጊያው $30.00 ተቀንሶ $28, 892.00 በአቶ አለማየሁ በኩል ልኬልሃለሁ:: የላክሁበት መረጃ ከታች ትያይዞአል::

ከአሁን ቀደም በተመሳሳይ ሁኔታ ክ $20,000.00 በላይ እንዲደርስህ አድርጌአለሁ ሕብር ራዲዎ በአበበ በለው ራዲዎ ወጥተህ መስክረሃል አሁን ግን በአካል እዚህ ከኛው ጋር በመሆንህ ገንዘቡ እንደደረሰህ ትመሰክራለህ ብየ አምናለሁ:: ቢያንስም GoFundMe ላይ ኢሜሎችን በማሰባሰብ ምስጋና ታቀርባለህ በማለት ነገሩን ላራስህ እተወዋለሁ::

ከአሁን ቀደም በተደጋጋሚ የሕሌና እሥረኞችን ቤተሰቦችን ለመርዳት ድጋፍ ብትጠየቅም ፈቃደኛ ሳትሆን ቀረህ:: አንተ እስር ላይ እያለህ ቀድመን የደረስንልህ እኛው የኖርዝ አሜርካ አንድነት ሰላማዊ ትግል ደጋፍ አካል ነበርን:: እስር ቤት በነበርህበት ሰዓት ያህል የአንተን በተሰብ እንደተንከባክብን አንተም ሆነ ባሌቤትህ የምታስታውሱት ነው፥፥

ዛሬ ግን የእሥረኞችን ቤተሰቦችን ለመርዳት ድጋፍ ብትጠየቅ ልታነጋግረንም ሆነ መልስም ለመስጠት አሻፈረኝ በማለትህ ሙሉውን ገንዘብ ላመላክ ተገደናል:: ምንም እንኳን የተሰባሰብው ገንዘብ ለህክምና ቢሆንም የሕዝብ ገንዘብ በአግባቡ ለተናሳልነት አላማ መድረስ አለብት ብለን ብናምንም ነገር ግን

በተለያየ ሁኔታዎች አንተ ከሚገባው በላይ ገንዘብ ያሰባሰብህ በመሆንህ::

ህክምና በነፃ እንድትታክም በአንድነት ዲሲ ድጋፍ ድርጅት የተደረገ ስለሆነ::

መኖሪያ ነፃ አቶ አለማየሁ አበበ ስለተሰጠህ::

እኛ ለእሥረኛ ቤተሰቦች ገንዘብ ለማሰባሰብ ሁኔታወችን አንተው ራስህ ስለአበላሽብህን፣ ምን ያህል ሌሎች ለሌሎች ጉዳዮች አብረን እንሰራለን ብለን ነበር አንት ግን ለራስህ ብቻ መሮጥ ጀመርህ: ከዚህ በፊት ብዙ ጉዜ ተመሳሳይሁኔታውች ምክር ብንለግስም አንቅፋት እና ምቀኝነት መስሎ ታየህ::አሁንም ልብ ይስጥህ ከማለት ውጭ ቃል የለኝም!!!

ቢያንስ ቢያንስ አንተ ታስረህ እያለ የነበረውን ሁኔታ አትርሳ ሌሎችን የእስረኛ ቤተሰቦ ችንም ቆም ብለህ አስብ ይህ ሁሉ ሩጫ የት ለመድረስ ይሆን ?? አልገባኝም

ከሰላምታ ጋር,

በአሜሪካ አንድነት ድጋፍ ድርጅት የሰላማዊ ትግል ደጋፍ አካል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on June 29, 2017
  • By:
  • Last Modified: June 29, 2017 @ 7:48 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar