www.maledatimes.com ቤተመንግስቱ እድሳት ላይ ነው አዜብም ለቀዋል አዜብ ወደ ውጭ ሃይለማርያም ወደ ውስጥ … - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ቤተመንግስቱ እድሳት ላይ ነው አዜብም ለቀዋል አዜብ ወደ ውጭ ሃይለማርያም ወደ ውስጥ …

By   /   October 24, 2012  /   1 Comment

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 27 Second

የሟቹ ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤት የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ቤተመንግስቱን ለቃ አዲስ ወደ ተሰጣት ቤት መግባቷ ምንጮች ጠቀሱ ።እንደምንጮቻችን መሰረት ከሆነ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ወደ አዲሱ ቤቷ የገባችው ወ/ሮ አዜብ በከፍተኛ ትግል እና ከውስጥ ለውስጥ የሃይል እና የማን ላበብኝነት ቃላት ጦርነት ፈጥረው  ጥያቄ ከቀረበላቸው እለት ጀምረው  ከሶስት ሳምንታት በላይ ከአስተዳደሩ ጋር ክርክር ገጥመው እንደነበር ምንጮቻችን ገልጸዋል ።ለደህንነቴ ያሰጋኛል እኔ ለ እኔም አይመጥንም በማለት ሲነቀባረሩ የነበሩት እኝሁ ወ/ሮዋ በጫካ ሲኖሩ የተደላደለ ኑሮ እንደሌላቸው መገንዘብ አቅቶአቸው እንደነበር እና አምሮአቸው ለማሰብ ተስኖአቸው ነበር ሲሉ ጓዶቻቸው ወርፈዋቸዋል ።በተያያዘ ሪፖርት ባለፈው ሳምንት የናይጀሪያ ሳሃራ ቲቪ የተባለ ቶክ ሾው በወ/ሮ አዘብ ላይ ያቀረብው አስተያየት አዶላን እንደ አንድ ጠንካራ የምርምራዊ ጋዜጣኛ ሲያስቆጥራት በአፍሪካ ካሉ የመንግስታቶችን ሚስጥር እና ወቅታዊ ወሬዎች በማውጣት እንደምትታወቅ እና የሰራችውም ሪፖርት ትክክለኛ እና የወ/ሮዋን ባህርይ ያንጸባረቀ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን እነዚሁ ምንጮች ጠቁመዋል ።ወ/ሮ አዜብ ሶስት የተለያዩ ቤቶች አስመርጠው የሰጧቸው ሲሆን በሶስተኛው ቤት ጸንተው መልቀቃቸው የማለዳ ታይምስ ምንጮች አክለው ገልጸዋል።የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝም አዲሱ ቤታቸው በእድሳት ላይ እንደሚገኝ እና  ቤተመንግስታቸው ጠንከር ያለ የቪዲዮ ሰርቨላንስ በተለያዩ ቦታዎች ለሰኩሪቲ ጉዳይ ተብሎ እንደሚተከልላቸው አክለው የማለዳ ታይምስ የውስጥ ምንጮች ገልጸዋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on October 24, 2012
  • By:
  • Last Modified: October 24, 2012 @ 11:59 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

One thought on “ቤተመንግስቱ እድሳት ላይ ነው አዜብም ለቀዋል አዜብ ወደ ውጭ ሃይለማርያም ወደ ውስጥ …

  1. Woyane is putting cameras inside Hailemariam’s house under the pretext of renovation these crook TPLF spies use this opportunity to wire Hailemariam house and watch and listen everything he says and eventually they will use everything they record against him or they will threaten to black mail him. Mr Hailemarim please inspect the house before you move to this house trapped with video and audio recording materials

Comments are closed.

<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar