0
0
Read Time:41 Second
በኢትዮጵያ ከቴአትር ቤት የመድረክ አስተዋዋቂነት ጀምሮ እስከ ቴአትር መስራት እና ከዚያም የሬዲዮ ፕሮግራም እና ጋዜጦችን እንዲሁም የቴሌቪዥን ፕሮግራም በማዘጋጀት የሚታወቀው ፣ሰይፉ ፋንታሁን ባሳለፍነው ሶስት አመት ጋብቻውን ያደረግ መሆኑ ይታወሳል ።
ሰይፉ ፋንታሁን በስራው ትልቅ ዝና ቢኖረውም ለትዳሩ ስኬት እረጅም ጊዜ እንደወሰደበት የቅርብ ባልደረቦቹ ይናገራሉ ፣ ዛሬ ግን በትዳር አለም ከተቆራኘበት ጊዜ ጀምሮ የህይወት ስኬት እየተደራረበለት መሆኑ ከእራሱ አንደበት መስማት ችለናል ፣ ይሄውም ከስድስት ወር በፊት ባደረገው የአውሮጳ ጉብኝት ጉዞ ላይ ከማለዳ ታይምስ አዘጋጅ ጋር እንደተወያየው ከሆነ ለትዳር ስኬት መዘግየቱን ቢቆጨውም አሁን ካለችው ውድ ባለቤቱ ቬሮንካ ጋር ያለው የፍቅር ግንኙነትም ይሁን የትዳር መተሳሰብ በህይወቱ ውስጥ ትልቅ ነጸብራቅ እንደፈነጠቀለት ገልጦአል ።
ሰይፉ እና ቬሮንካ ሁለተኛ ልጃቸውን በዛሬው እለት ማለዳ ላይ ያገኙ ሲሆን እለቱም የቬሮኒካ የተወለደችበት እለት መሆኑ ደስታውን እጥፍ ድርብ ያደርገዋል ።
በእለቱ ለሰይፉ ፋንታሁን ያደረገነው የስልክ ጥሪ ባይሳካም የአዲሱን ልጅ ስም እና የበለጠ ደስታው ምን ይመስል እንደነበር ከአንደበቱ ለመስማት ሞክረን ነበር !!
ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating