0
0
Read Time:23 Second
ከአስራ አራት አመት በሁዋላ የሙዚቃ ዝግጅቷን ለማቅረብ ጎራ ያለችው ሃመልማል አባተ ፣ ከነበራት ናፍቆት ጋር ተነስታ ባለፉት ጊዜያቶች ከወያኔ ህወሃት ጋር የነበራትን የስራ ቁርኝት አስመልክታ የይቅርታ ሃሳብ ያቀረበች ሲሆን ማንኛውም አርቲስ እንዳልወከላት እና በእራሷ ተነስታ የይቅርታ ምህረት ጥያቄ ማቅረቧን በመድረኩ ላይ ከተናገረችው ሃሳብ ሊደመጥ ተችሏል ። አርቲስቶⶫችን ስህተት ሲሰሩ ብንመካከር እና ከጥፋታቸው ብንመል ይሻላል እርር ምርር ከምንል ዋናውን ነገር ጊዜ ከምንፈጅ ወደ አንድ የሚያመጣን ነገር ብንመጣ ጥሩ ነው እኛም ከስህተታችን ልንምማር ይገባናል እንድንታረም ይጠቅመናል ስትል ተደምጣለች ቀሪውን ከቪዲዮው ያድምጡ >>>
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating