0
0
Read Time:28 Second
ማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ከስፍራው
ዛሬ ደብረ ብርሀን ጠባሴ እርሻ ሰብል አካባቢ አዲሱ ኮብል በጎርፍ ተጥለቅልቋል፡፡ ተፋሰሱ አለመጠናቀቁና የተጀመረውም በመናዱ ዘግቶት ነው ተብሏል፡፡ ለውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ሊውል የሚችል አንድም ቱቦ ባለመሰራቱ እና በበቂ ሁኔታ ፈሰቶችን ማንሸራሸር ባለመቻሉ የተሰራው የኮብልሶን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት እንዲህ ከተማዋን በጎርፍ እንድትጥለቀለቅ አድርጓታል ሲል ዘጋቢያችን ከስፍራው ጠቁሞአል ።
በአካባቢው የነበረው ገራዥም ሙሉ በሙሉ ተጥለቅልቋል፡፡ አስቸኳይ መፍትሄ ይሻል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪውች ጥሪአቸውን አቅርበዋል!
በአስተዳደር እጦት ዘመናትን የገፋችው የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የሆነችው ደብረብርሃን እስካሁን ድረስ በመንግስት በኩል ምንም አይነት እይታ ውስጥ እንዳልገባች እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እድገቷ ቁልቁል መሆኑን ነዋሪዎቿ ይገልጣሉ ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating