0
0
Read Time:30 Second
<…ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም። በአስቸኳይ ከኢህአዴግ ተቃራኒ የሆነ ሀይል መፍጠር አለብን። እነሱ ስልጣን ላይ ሲወጡ ሁለት ስትራቴጂ ነድፈው ነው። ከቻሉ ኢትዮጵያን መግዛት ካልቻሉ እስር በእርስ አጋጭተው አገሪቱን በትነው ወደ መጡበት መሄድ ነው። በአስቸኳይ አማራውም ሌላውም ብሄር የተወከለበት …ሁል ጊዜ ከወያኔ የሚመጣ ነገር መጠራጠር አለብን። እነሱ በሚሰጡን አጀንዳ መነታረክ የለብንም የአዲስ አበባም ጉዳይ ቢሆን እነሱ አማራና ኦሮሞውን ለማጣላት ያመጡት ነው። ያ ባይሆን እና የተሻለ ነገር ቢያስቡ ኖሮ ከተማዋን …>
አቶ ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኦዴግ) ሊቀመንበርና የኢትዮጵአ አገራዊ ንቅናቄ ከፍተኛ አመራር ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያድምጡት)
አማራውን ጨምሮ ሌሎችንም ብሄር ያሳተፈ በአስቸኳይ አማራጭ መንግስት ማቋቋም አለብን
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating