www.maledatimes.com የህወሃት መንግስት ፴፬ ባለስልጣናትን በሙስና/ጉቦ ከሰሰ ፣ስም ዝርዝራቸውን እና ያጠፊትን ገንዘብ መጠን ብዛት ይዘናል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የህወሃት መንግስት ፴፬ ባለስልጣናትን በሙስና/ጉቦ ከሰሰ ፣ስም ዝርዝራቸውን እና ያጠፊትን ገንዘብ መጠን ብዛት ይዘናል

By   /   July 27, 2017  /   Comments Off on የህወሃት መንግስት ፴፬ ባለስልጣናትን በሙስና/ጉቦ ከሰሰ ፣ስም ዝርዝራቸውን እና ያጠፊትን ገንዘብ መጠን ብዛት ይዘናል

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 54 Second

የህወሃት መንግስት በስልጣን ዘመን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ባለስልጣናቶችን በሙስና መክሰሱ ይታወሳል ፣ በወቅቱም የህገመንግስቱን አዋጅ እየቀያየረ ዜጎችን እንደሚያሰቃይ ይታወቃል።

በዚህ አመት ግን የተለያዩ የንግድ ተቋማትን ፣ባላሃብቶችን እና ደላላዎችን መክሰሱ ተገልጾአል ።

የAtsebha Abay ምስል

ከዚህ በታች ስም ዝርዝራቸው የተገለጸው ባለስልጣናት እና የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ደላላዎች በህወሃት መንግስት በሙስና ተጠርጥረው ወደ ዘብጥያ የወረዱ ዜጎች ናቸው ፣እነዚህ  በአንድ ነጥብ አምስት ቢልዮን ብር በሚገመት የሙስና ክስ የተከሰሱት ሰዎች ስም ዝርዝር እንዲህ ተገልⶏአል ።

የወያኔ ህወሃት መንግስት ህዝቦችን ለማፈን እና ለማሰቃየት ሲል የተለያዩ ነገሮችን በተለያዩ አጋጣሚዎች በመፍጠር የህብረተሰቡን አመለካከት የሚቀይርበት መልኩ መፍጠሩ የፖለቲካው ማስቀየሻ መሆኑን ለማወቅ አዳጋች አለመሆኑን ብዙሃኑ ይገልጻሉ ፣በተለይም በአሁን ሰአት በግብር ጉዳይ ውጥረት ውስጥ የገባው መንግስት ፣አሁንም ህዝቦችን ሃሳባቸውን እና አመለካከታቸውን ለመቀየር የሙስና ተከሳሾችን በማቅረብ በሃገሪቱ ላይ ያለውን ውጥረት ለመቀነስ የህዝቡን አመለካከት ለመቀየር እየሞከረ እንደሆነ ተጠቁሞአል፡፤

ከአለፈው አስር ወራት ጊዜ ጀምሮ የአደጋ ጊዜ አዋጅ ከታወጀበት ሳምንታት ጀምሮ እስካሁን ያልተረጋጋችው ኢትዮጵያ ወደፊትም ላትረጋጋ ትችላለች ፣ወያኔ የፈለገውን ነገር ቢፈጥር ህዝቡ ውስጥ ያለው እምቅ ጥላቻ ሊገልጸው ከሚችለው በላይ ከመሆኑም ውጭ ከሃያስድስት አመታት በላይ በአንድ ዘረኛ መንግስት መገዛት ሰልችቶታል ሲሉ የተቃዋሚ አባላቶች በሶሻል ሚዲያ ላይ የሰጡትን አስተያየት የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ትኩረት ሰቶበት ወደ ዌብሳይት ላይ በማምጣት አንባብያን የተለያየ አስተያየት በዚህ ጉዳይ ላይ ትመክሩበት ዘንድ በማለት አቅርቦታል እስኪ ሁላችሁም የሚሰማችሁን ለዝግጅት ክፍላችን ያቅርቡ !!

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን

፩-ኢንጅንየር ፈቃደ ሃይሌ

፪-ኢንጅንየር ዋሲሁን

፫-እንጂንየር አህመዲን

፬-ሚናሽ ሌቪ፣ ቲድሃር ኮንስትራክሽን

፭-አብዶ ሞሃመድ

፮- በከለ ንጉሴ

፯- ገላና ቦሪ

፰-የኔነህ አሰፋ

፲-ገብረአናንያ ጸዲቅ ያጠፋው ገንዘብ ስድስት መቶ አርባ ስድስት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ብር በላይ ከመተሃራ ስኳር ፋብሪካ

፲፩- እንዳልካቸው ግርማ

፲፪- ሰናይት ወርቁ

፲፫- አየነው አሰፋ

፲፬-በለጠ ዘለለው ያጠፋው ገንዘብ ፲፫ ሚሊዮን ብር በላይ ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ኮርፖሬሽን ምንስቴር

፲፭- ሙሳ ሞሃመድ

፲፮- መስፍን ወርቅነህ

፲፯-ዋሲሁን አባተ

፲፰- ስዩም ጎበና

፲፱- ታምራት አማረ

፳-አክሎግ ደምሴ

፳፩- ጌታቸው ነገራ

፳፪- ዶክተር ወርቁ አብነት

፳፫- ታምሩ ደባልቄ

፳፬- ዮናስ መረአዊ ያጠፋው ገንዘብ ፶፩.፪ ሚሊኦን ብር በላይ ከተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ

፳፭- አበበ ተስፋዬ

፳፮ ቢልልኝ ጣሰው ያጠፋው ገንዘብ ፴፩.፫ ሚሊዮን ብር በላይ

፳፯-አበበ  ተስፋዬ

፳፰-የማነ ግርማይ ጂ ዋይ ቢ ኮንስትራክሽን

፳፱-ዳንኤል አበበ ያጠፋው ገንዘብ ከ፳ ሚሊዮን ብር በላይ

፴- ፈለቀ ታደሰ

፴፩-ኤፍሬም ታደሰ ፲ ሚሊዮን ብር (ኦሞ ኩራዝ  ስኳር ፋብሪካ)

፴፪ -መስፍን መልካሙ

፴፫- ሰለሞን ከበደ

፴፬- ሊዮ ቻይና ጂጂ ሊሺ ጀነራል ማናጀር

፴፭- ጸጋዬ ገብረ እግዚአብሄር ብርሃኔ ያጠፋው ገንዘብ ከ፻፰፬.፬ ሚሊዮን ብር በላይ

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on July 27, 2017
  • By:
  • Last Modified: July 27, 2017 @ 10:00 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar