www.maledatimes.com (እለተ ዜና ኦሮሚያ ) የህወሃት መንግስት በሽብርተኝነት ወንጀል የከሰሳቸውን በኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን ኢትዮጵያን ተማሪዎች የክስ መዝገብ ይዘናል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

(እለተ ዜና ኦሮሚያ ) የህወሃት መንግስት በሽብርተኝነት ወንጀል የከሰሳቸውን በኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን ኢትዮጵያን ተማሪዎች የክስ መዝገብ ይዘናል

By   /   July 29, 2017  /   Comments Off on (እለተ ዜና ኦሮሚያ ) የህወሃት መንግስት በሽብርተኝነት ወንጀል የከሰሳቸውን በኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን ኢትዮጵያን ተማሪዎች የክስ መዝገብ ይዘናል

    Print       Email
0 0
Read Time:35 Second

Firomsa-Beekuma-et-al-charge-Firomsa-Beekuma-et-al-charge-Firomsa-Beekuma-et-al-charge- በዕነ ፍሮምሳ መዝገብ የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች ስም ዝርዝር የያዘው የክስ መዝገብ ፣ክሳቸውን እና የተከሰሱበት መዝገብ ጠቅሶ የከፍተኛው ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ መክሰሱን የሚጠቁመው የክስ መዝገብ በ፩፱፱፮ የወጣውን የኢፍድሪ ህግን በወንጀል መተላለፍ በሚል ክስ ማቅረቡን የክሱ መዝገብ ያስረዳል ከክስ መዝገቡ እንደሚያመለክተው ከሆነ ግን ምንም አይነት ጥናታዊ ምርመራ የተካሄደበት እንዳልሆነ እና መሰረታዊ የሆነ የክስ መዝገብ እንዳልያዘ ያሳያል ። ይሄውም የክስ መዝገቡ የሚጀምረው በፍሮምሳ የክስ መዝገብ ሲሆን ኦነግን የተሳተፈበትን ጊዜ የማያውቅ ሲሆን ወንድ እና የሴት ጾታዎችን ተደማምረው የሚጠራበት መዝገብ እንደሆነ ለማየት ችለናል ። ይህንን መዝገብ አስመልክቶ ጠለቅ ያለ እውቀት ይኖራችሁ ዘንድ ይህንን ሊንክ በመጫን ማየት ይችላሉ ማለዳ ታይምስ ።

12 ገጾች ያለውን ይህን ክስ እዚህ ጋር ተጭነው ያንብቡት::  PDF

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on July 29, 2017
  • By:
  • Last Modified: July 29, 2017 @ 5:46 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar